ኢሃዴግ ምክርቤት በዛሬው እለት ባደረገው ስብሰባ ከአራቱ ድርጅቶች ጋር በመሆን ስብሰባውን ያደረገ ሲሆን በስብሰባው ላይ የተገኙት ከደቡብ ህዝቦች (ደህዴግ) ፣አማራ(ብአዴን) ፣አሮሞ (ኦህዴድ) ትግራይ (ህወሃት)የተውጣጡ የምክር ቤት አባላት ስብሰባውን የመሩት ሲሆን ሌሎችም አጋር ድርጅቶች በታዛቢነት ተገኝተዋል ::በስብሰባው መጀመሪያ ላይ በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ሞትን አስመልክቶ የህሊና ጸሎት በማድረግ ፣የቀድሞውን መሪያቸውን በታሳቢነት ሲያስታውሷቸው እና በጸሎታቸው ፣ሲወድሷቸው እንደነበር ፣የውስጥ ምንጮቻችን ከስፍራው ዘግበዋል።
No comments:
Post a Comment