"Food is nothing without freedom! We Need Freedom

”Food is nothing without freedom! We Need Freedom!

Thursday, 19 July 2012

A new breed of leaders shall come to receive the baton: Bereket Simon


A new breed of leaders shall come to receive the baton: Bereket Simon
Posted by admin on July 19, 20120 Comment
By William Davison
(Bloomberg) — Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi is taking a break to recover from an unspecified and recent illness and will return to duty once he is well, Communications Minister Bereket Simon said. “Given his enormous and herculean task he’s been shouldering for many decades, exhaustion is visible,” Bereket said. “That’s why EPRDF has been saying a new breed of leaders shall come so that they should receive the baton.”
The illness is a recent development and doctors recommended an extended rest from official duties to speed recovery, he said.
Meles has said that he will step down at the end of his term in 2015, and Bereket said “that’s what we’re expecting and that’s what we’re going to pursue in terms of the succession.” Under Meles, Ethiopia’s government has been a U.S. ally in the fight against insurgencies in the Horn of Africa, especially in Somalia, where the military helped remove an Islamist group.

አንድ ብስጭት፤ ኢቲቪ ሀይማኖቱ ምንድነው!?


አንድ ብስጭት፤ ኢቲቪ ሀይማኖቱ ምንድነው!?


እስቲ ቆይ ወደ ርዕሰ ጉዳያችን ከማምራታችን በፊት አንድ ዋዛ ብጤ እናምጣ አሁን በቅርቡ አንድ ወዳጄ አንድ ፈታኝ ጥያቄ ጠይቆኝ ነበር። ምን አለኝ መሰልዎ “አቶ መለስ እና ኢቲቪ ተጣልተዋል እንዴ!?” አለኝ ሲቀጥልም፤ “ያኔ ጋሽ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ገና ትንሽ ሲወራባቸው “ፕሬዘዳንቱ በህክምና ላይ ናቸው አትደናገጡ!” ብሎ የነገረን ቴሌቪዥናችን ዛሬ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጊዜ ዝም ማለቱ ምን ቢያስቀይሙት ነው!?”  ብሎኛል።
የምር ግን ገቡ የለ ወጡ የለ ሀገር ሁሉ በርሳቸው ጉዳይ ሲጨነቅ ኢቲቪ ፀጥ ማለቱ የምርም ተጣልተው ይሆን እንዴ…? ያሰኛል። ስለ ኮብልስቶን መቀበር እና መቀጥቀጥ ደጋግሞ የሚነግረን ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችንን ህመም ሲቀጠቅጣቸው እና “ቀብራቸው ደረሰ” እያለ ሀገሩ ሲያሟርትባቸው እርሳቸውን ከኮብል ስቶን አሳንሶ አንዳችም ነገር ትንፍሽ አለማለቱ በእውነት የታሪክ ተወቃሽ ያደርገዋል።
የእውነት ግን ወዳደጄ  የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን ነገር ስንቱ ተወርቶ ስንቱ ቀርቶ… አይነት ነገር ነው። አሁን መቼለታ የኮምቦልቻ አካባቢ ሙስሊም ነዋሪዎች በአዲሳባ የተቀሰቀሰውን የሙስሊሙን ተቃውሞ አወገዙ ብለው በአወልያ ላለፉት ስድስት ወራት ፍፁም ሰላማዊ ተቃውሞ እያሰሙ የነበሩ ሙስሊሞችን የሚቃወሙ ሰዎች ቃለ ምልልስ አድርገውላቸው ነበር።

አቦይ ስብሐት፤ መለስ ሆስፒታል መሆናቸውን፣ ቢሞቱም ችግር እንደሌለው ተናገሩ!





አቦይ ስብሐት ትላንት ከአሜሪካ ድምፅ ራዲዬ ጋር የአቶ መለስን ጤንነት አስመልክቶ ቃለ ምልልስ አድርገው ነበር። “መለስ አውሮፓ የሆነው ሀገር በአንድ ሆስፒታል ውስጥ ተኝተዋል የት ሀገር የት ሆስፒታል እንደሆነ ግን ለግዜው አይታወቅም” አሉን። ው….ይ እኛ ደግሞ ድነው ወይም ተስፋ ቆርጠው የተመለሱ መስሎን እንጂ አውሮፓ እንደሄዱማ እናውቃለን። አቦይ ካልሰሙ እንንገርዎ ቤልጄም ናቸው! ምስኪን መለስ ወዳጆችዎ እንኳ የት እንዳሉ አያውቁም…! ምን ቢበድሏቸው ነው!!!? ብለን ቃል አጋኖን አብዝተን እናዝናለን።
አቶ ስብሐት ነጋ በቀጣይም ሲጠየቁ “ህመማቸው ለምን ይፋ አልተደረገም? በመንግስት ብዙሃን መገናኛ እንዴት አልተነገረም? ህዝቡ ይህንን የማወቅ መብት የለውም ወይ?” ተብለው ነበር። አቦይስ ምን አሉ…? “እኔ እንደሚመስለኝ ቶሎ ድኜ እመለሳለሁ ብሎ ነው እንጂ ህዝቡ የማወቅ መብት አለው!” ብለዋል። ጎሽ አቦይ እንዲህ ነው እንጂ ይህንን ንግግር መንፈስ ቅዱስ እንዳናገርዎት እቆጥረዋለሁ። እኔ የምልዎ… እርሱማ ህመምተኛ ሁሌም ጉጉ ነው! ነገ ድናለሁ ብሎ ተስፋ ማድረጉ አይቀርም። የገረመኝ ግን አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ይሄንን ዜና ለማውጣት አሁንም አቶ መለስ ናቸው የሚያዙት። በአልጋ ላይ ሆነው የዜና ተቋማቱን ሳይቀር የሚያዙ ከሆነ ነገ ህይወታቸው ሲያልፍ ደግሞ ይሄንን ነገር የእርሳቸው መንፈስ ስላልፈቀደ አልተደረገም እንባል ይሆን…!?
አቶ ስብሐት “መለስ ኖረም አልኖረም ኢህአዴግ ኢህአዴግ ነው ይኖራል ምንም የስራ ክፍተት አይፈጠርም” ሲሉ ተናግረዋል።
ለነገሩ ይሄ ንግግራቸው አቶ መለስ ቢሞቱም ይሙቱ የራሳቸው ጉዳይ… የማለት ያኽል መሆን አለበት እንጂ ከላይ እንዳየነው የመለስ መታመም ዜና እንኳን ያልተሰራበት ምክንያት መለስ በቅርቡ እድናለሁ ብሎ ስላሰበ ነው ብለውናል። በዚህም እነ ኢቲቪንም ሆነ እነ አዲስ ዘመንን አሁን እንኳ በአልጋ ላይ ሆነው መለስ እያዘዙ እንደሆነ ያለ እርሳቸው መልካም ፈቃድ ዜና እንኳ የማይሰራ መሆኑን መረዳት ችለናል። (እንደውም ይሄኛው መረዳት የግንዛቤ ሳይሆን የመርዶው ነው…! በእውነት ኢዜአ እና ዋልታ እንኳ ሳኢቀሩ መለስ ይሁን ካላሉ ዜና የማይሰሩ ከሆነ በእውነት መርዶ ነው!)
በነገራችን ላይ አቦይ ስብሐት መለስን መተንኮስ ከጀመሩ ቆይተዋል። አንዳንድ ተንታኞች እንደሚሉት ከሆነ ከወ/ሮ አዜብ ጋር ያላቸውን ቅያሜ ብዙ ጊዜ የሚወጡት የመለስን ንግግር እና ድርጊት በማጣጣል እየሆነ መጥቷል።
የማስታውሳቸውን አንድ ሁለቱን እንኳ ብንጠቅሳቸው ከዚህ በፊት መለስ ደጋግመው የሚነግሩንን የአውራ ፓርቲ አስፈላጊነት እና የኢህአዴግን አውራነት በሰንደቅ ጋዜጣ ላይ አቦይ አጣጥለዋል። “እኛ የታገልነው ለዲሞክራሲ እና ለመድብለ ፓርቲ ነው። አውራ ፓርቲ የሚባለውን ነገር እኔ አላውቅም!” ብለው ተናግረው ነበር። እኛም እሰይ የኔ አንበሳ ብለን አድንቀናቸዋል።
በቅርቡ ደግሞ በየ ጎዳናው እና በየ መስሪያ ቤቱ በትልልቅ ወጪ የሚሰራ (እና አንዳዴም የሚሰረቅ ብዬ ልጨምር እንዴ? መቼ እለት ነው… አዋሬ አካባቢ በ35 ሺህ ብር የተሰራ መለስ አባይን ሲደፍሩ የሚያሳይ ቢል ቦርድ ተሰርቆ የለ…? )  እና “መለስ ዜናዊ አባይን የደፈረ መሪ” የሚል ቢል ቦርድ እነ ፖስተር ስራ አስመልክቶ ሲጠየቁ “እንደኔ እምነት አባይን እንኳን መለስ ዜናዊ እና ኢህአዴግም ደፍሮታል ብዬ አላስብም! እንዲህ አይነት የግለሰብ ገፅታ ግንባታ ከድርጅታችን አካሄድ ውጪ ነው” ብለው ተናግረው ነበር። ይሄንን እንኳ ሲናገሩ መለስ በእግዜር እጅ ተይዘው ነበር። ነገር ግን ከዚህ በፊት የተናገሩትን ስናስታውስ እውነትም ተንታኞቻችን እንደሚሉት አቦይ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ እንዲህ የሚጨክኑባቸው ከእርሳቸው ጋር እንኳ ፀብ ባይኖራቸው ከወይዘሮ አዜብ ጋር በላው ቁርሾ የተነሳ ሊሆን እንደሚችል መገመት ቀላል ነው።

በሀገራችን ባሀል መሰረት አንድ ሰው የማይተርፍ መሆኑ ሲረጋገጥ “ለማንኛውም ቤቱን አፀዳዱ የሚሆነው አይታወቅም” የሚባል ንግግር አለ።

እንደኔ ግምት ከሆነ የአቶ መለስ መሞት ብዙ ነገር ነው። አቦይ እንዳሉት “መለስ ቢሞትም ችግር የለም” ለማለት የሚያስችል ቁርሾ የለኝም። መለስ ቢሞቱ ችግር አለው። ክፍተት ይፈጠራል። ኢህአዴግ ያለ እርሳቸው የሸዋ ዳቦ ነው። (በነገራችን ላይ ሸዋ ዳቦ አንዷ ብር ከአርባ መግባቷን ነገሬዎታለሁ አይደል። ታድያ ያ ሁሉ ዋጋ የወጣባት ዳቦ እርሾ ንፍት አድርጓት እንጂ ሲነኳት ፍርክስክስ ነው የምትለው… “አንድ ለከንፈር አንድ ላፈር” ሲሏትም ሰምቻለሁ። ፍርክስክስ ማለቷን ያዩ የተናገሩት ነው።
ለነገሩ ብዙዎች ይሄንን ድሮም እናውቀዋለን። እኔ በበኩሌ ገና እምዬ ኢህአዴግ ሲባል ከ አርማው ቀድሞ በአዕምሮዬ የሚመጣው የአቶ መለስ ስዕል ነው። ስለዚህ አቶ መለስ ብሎላቸው ከሞቱ ኢህአዴግ ሲባል በአዕምሮዬ የሚመጣው ባዶ ቤት ይሆናል ማለት ነው…!!! ውይ አረ አያድርገው ሌላው ቢቀር ለእኒያ ወ/ሮ ሲባል ትንሽ ይቆዩላቸው…! እንኳንስ ጥለዋቸው ሞተው ይቅርና እንዲሁም…
እኔ የምለው የአቶ ጁነዲን ሳዶ ባለቤት በቁጥጥር ስር ዋሉ የተባለውን ዜና እንዴት አዩት? ወዳጃችን አርአያ በፌስ ቡክ የሰጠው አስተያየት በጣም አዝናንታኛለች “ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ እንዲሉ አበው አሁንም ባለቤቱን ካልናቁ ሚስቱን አይነቀንቁ!” ነው ነገሩ ብሏል።
እና ታድያ ወ/ሮ አዜብም ባለቤታቸው አንድ ነገር ከሆኑ የሚፈጠረባቸው ነገር ቀላል አይደለም። ለርሳቸው ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የአቶ መለስ ፍፃሜ የሆነ ነገር ይዞ የሚመጣ ይመስላል።
እናም ለማንኛውም የሚሆነው አይታወቅምና ቤቱን አፀዳዱ! ይሄ መልዕክት የአቶ መለስ ነገር ለሚያሳስበው ሁሉ ነው። እደግመዋለሁ፤ የሚሆነው አይታወቅምና ቤቱን አፀዳዱ!

Wednesday, 18 July 2012

Meles Zenawi still ‘in hospital’: press conference scheduled for today is postponed


Meles Zenawi still ‘in hospital’: press conference scheduled for today is postponed
Posted by admin on July 18, 20125 Comments
Ethiopia’s government has denied Prime Minister Meles Zenawi is critically ill but says he has been in hospital.
(BBC) – “He is not in a critical state. He is in good condition,” spokesman Bereket Simon told the AFP news agency.
A spokesperson for the Ethiopian embassy in London told the BBC the 57 year old was in a stable condition after hospital treatment.

Saint-Luc University Hospital, Brussels

Speculation about his health began when he missed last weekend’s African Union summit in Addis Ababa.
There were reports that Mr Meles was in hospital in Belgium, suffering from a stomach complaint.
The Ethiopian embassy spokesperson in London said the prime minister had been visited by high-level officials, but did not say where he was being treated.
Diplomatic sources in Brussels told AFP that the Ethiopian leader was in a hospital in the Belgian capital.
“He is in a critical state, his life is in danger,” the agency was told by a diplomat who asked not to be named.
An Ethiopian government press conference about the rumours scheduled for Wednesday morning has been postponed until later this week.
Correspondents say it is believed Mr Meles’s last public appearance was at the G20 talks in Mexico last month.
Mr Meles took power as the leader of a rebel movement which ousted the communist government of Mengistu Haile Mariam in 1991.
He has won several elections since then, but his political opponents have accused him of using repression to retain power

CIA Takes Over As Ethiopian Regime Crumbles: Analyst


US Secretary of State Hillary Clinton shakes hands with Ethiopia’s Prime Minister Meles Zenawi. (file photo)
Hated in his ethnic homeland of Tigray, once his power base, and hated by the Amhara elite, the ethnic minority who previously ruled Ethiopia, Meles has ceded de facto control of his ministries to technocrats from the CIA and US State Department.”
independent journalist Thomas C. Mountain

Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi is turning more and more to the CIA for making his government’s critical decisions as the foundation of his regime crumbles, a political analyst says.
In an article published on Tuesday, independent journalist Thomas C. Mountain said that the isolation surrounding Meles Zenawi grows almost by the day as he faces “more insurgencies, an ongoing economic crisis and calls for regime change from the religious community”