Movement For Artists' Rights
"Food is nothing without freedom! We Need Freedom
”Food is nothing without freedom! We Need Freedom!
Friday, 19 October 2012
ኢትዮጵያውያኑ በኖርዌይ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ
ኢትዮጵያውያኑ በኖርዌይ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ
በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ መንግስት እያደረሰ ያለውን የሰብአዊ መብት ረገጣ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ በሰልፉ ላይ ከተለያዩ የኖርዌይ ፓርቲዎች እና ድርጅቶች ተወክለው የመጡ ሰዎች በየተራ ባደረጉት ንግግር በሰብአዊ መብት ረገጣ የሚታወቀውን የኢህአዴግን መንግስት የኖርዌይ መንግስት መደገፉን እንዲያቆምና ስደተኞችን ላይ ያለውን አቆም እንዲያስተካክል ጠይቀዋል እንዲሁም ዶ/ር ሙሉዓለም ዶ/ር ግሩም ዘለቀ እና አቶ አምሳል የኢትዮጵያ መንግስት እያደረሰ ያለውን የሰብአዊ መብት ረገጣ እንዳላቆመ ተናግረዋል:: ሰልፈኞችም የኢትዮጵያ መንግስትን የሚያወግዝ መፈክር አሰምተዋል
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment