ለዘመና፡በጭቆና፡ማጥበግፍታስሬ መብቴን፡ላስከብር፤ጨቋኝን፡ልሽር፡ተነስቻለው፡ዛሬ ይኸው፡ታጥቄአለው፡ዛሬ። ባንድ፡ እንደሚነሳ፡ተበዝባዥ፡ሁሉ፤ለማያጠራጥር፡ድል። ፍፁም፡ነው፡ እምነቴ
የትግሉ፡ነው፡ሕይወቴ ልጓዝ፡በድል፡ጎዳና በተሰውት፡ጓዋዶች፡ፋና ቢወቀጥ፡አጥቴ፡ቢንቆረቆር፡ደሜ፡ ላዲስ፡ስርአት፡ልምላሜ ፍፁም፡ነው፡እምነቴ
የትግሉ፡ነው፡ሕይወቴ ልጓዝ፡በድል፡ጎዳና በተሰውት፡ጓዋዶች፡ፋና የመደብ፡የብሄር፡ጭቆና፤ኢምፔራሊዝም፡ብዝበዛ እስከማጠፋ፡ትግሌን ፡ልቀጥል፤ በጠባቦች፡ላልገዛ[በፋሽስቶች] ላልገዛ፡በበዝባዦች ፡ላልገዛ። ርሀብ ፡አይፈታኝም፦ችግር፡አይፈታኝም፡ከግቤም፡አይገታኝም። ፍፁም፡ነው፡እምነቴ
የትግሉ፡ነው፡ሕይወቴ ልጓዝ፡በድል፡ጎዳና በተሰውት፡ጓዋዶች፡ፋና ቢወቀጥ፡አጥቴ፡ቢንቆረቆር፡ደሜ፡ ላዲስ፡ስርአት፡ልምላሜ ፍፁም፡ነው፡እምነቴ
የትግሉ፡ነው፡ሕይወቴ ልጓዝ፡በድል፡ጎዳና በተሰውት፡ጓዋዶች፡ፋና ለህዝቡ፡ታማኝ፡አገልጋይ፡ንኝ የሰርቶ፡አደሩ[የኢትዮጵያ፡ህዝብ]ወታደር። ብረት፡አነሳሁ፡ለትግል፡ተነሳሁ። ጠላት፡ይፍራ፡ይሸበር፤ያድርባይ፡ቅስሙ፡ይሰበር። ቢወቀጥ፡አጥቴ፡ቢንቆረቆር፡ደሜ፡ ላዲስ፡ስርአት፡ልምላሜ ፍፁም፡ነው፡እምነቴ

የትግሉ፡ነው፡ሕይወቴ ልጓዝ፡በድል፡ጎዳና በተሰውት፡ጓዋዶች፡ፋና
No comments:
Post a Comment