ወያኔ በፈጠረው የሀሰት የአሸባሪ ህግ ሰለባ የሆኑ ሃቀኛ ታጋዮች |
"Food is nothing without freedom! We Need Freedom
”Food is nothing without freedom! We Need Freedom!
Thursday, 8 November 2012
ኢትዮጵያዊ ስነ ምግባር የጎደለው የወያኔ ሰላይ ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ላወጣው ጽሁፍ ምላሽ ቢሆን
Wednesday, 7 November 2012
አስቸኳይ እና አንገብጋቢ ዜና
ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የተሰጠ ማሳሰቢያ
ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን መረጃ እውነትን እና ፍትህን ለሚሹ ሁሉ በማዳረስ የዜግነት ግዴታዎን ይወጡ ፡፡ኢትዮጵያ ሙስሊሞች እየደረሰባቸዉ ያለው የመብት ረገጣ ለማስቆም ለሚመለከተው የመንግስት አካል ቅሬታቸውን እንዲያቀርቡ እና መፍትሄ እንዲያፈላልጉ በሃገር እና ከሃገር ውጭ በሚኖሩ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች የተወከሉትን የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎችን መንግስት በማን አለብኝነት ወህኒ ቤት እንደወረወራቸው ይታወቃል ፡፡ፍርድ ቤት አቅርቦም ስላም እና ፍትህ ሲሰበኩ የቆዩትን ተወካዮቻችንን ሰላም አደፍራሽ ናቸው ፤አሸባሪ ናችው ፤ኢስላማዊ መንግስት ሊመሰርቱ ነበር ፤በማለት በሃሰት ክስ አቅርቦባቸዋል ፡፡
ለዚህም ቅጥፈቱ መረጃ እንዲሆነው በገንዘብ በርካቶችን መግዛቱ ማርጋገጥ ችለናል ፡፡በተጨማሪ ለመላው የሃገራችን ህዝቦች ኮሚቴዎቹ ሌላ አጄንዳ እንደነበራቸው ለማስመሰል እና ሙስሊሙ ህብረተስብ በኮሚቴዎቹ ላይ ጥርጣሬ እንዲያድርበት ለማድረግ መንግስት ከፍተኛ ፕሮፖጋንዳ በህዝብ ላይ በማሰራጨት የሚታወቀውን ኢ.ቲ.ቪ ን በመጠቀም ተግባራዊ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ፡፡
ኢ.ቲ.ቪ ከመንግስት በተሰጠው መመሪያ መሰረት ለወራት ያህል በኮሚቴዎቹ ላይ የሚያጠነጥን የሃሰት ፕሮፖጋንዳ የሚ ነዛ ዶክመንታሪ ፊልም በመስራት ላይ ይገኛል ፡፡እነሆ በቅርብ ቀንም ይፋ ሊደረግ እንደሆነ ሰምተናል ፡፡ ይህ ዶክመንታሪ ፊልም ኮሚቴዎቻችን ከመታሰራቸው በፊት በአወልያ ቅጥር ግቢ በመንግስት ሃይሎች ከተፈፀመው የግፍ እርምጃ አንስቶ አሁን እስካለንበት ጊዜ ድረስ የተሰሩ ድራማዎችን አካቶ ይዛል ፡፡
ይህ ዶክመንታሪ ፊልም በአወልያ ግቢ ውስጥ መንግስት ራሱ የቀበራቸውን መሳሪያዎች ሙስሊሙ ህብረተሰብ ለጅሃድ ያዘጋጃቸው እንደነበር በማቅረብ በማቅረብ ክርስቲያን ውገኖቻችን ለማስበርገግ ታሰቧል ፡፡መንግስት ኮሚቴዎቻችንን ለክሰሰበት ወንጄል ማስረጃ እንዲሆነው ማዕከላዊ እስር ቤት አብረዋቸው ታስረው የነበሩ ሙስሊሞችን በከፍተኛ ሁኔታ በመደብደብ እና በማሰቃየት መንግስት ኮሚቴዎቻችንን የከሰሰበት ክስ ትክክል እንደሆነ እና በኮሚቴዎቻችን ላይ በሃሰት የእምነት ቃላቸውን በመስጠት እንዲመሰክሩ በማድረግ ለዶኩመንታሪው ግብዐት አድርጎታል ፡፡እንዲሁም ኮሚቴዎቻችን በምርመራ ላይ በነበሩበት ስዐት በድብቅ በመቅረፅ ዶኩመንታሪ ፊልም እንዲመች አድርገው ቆራርጠው እንዳዘጋጁት ሰምተናል ፡፡
በተጨማሪ የሃሰት ሰነዶችን በማዘጋጅት እና የሃሰት ምስከሮችን በማዘጋጀት ኮሚቴዎቻችን ከውጭ ሃይሎች ጋር የተቀነባበረ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ይሰሩ እንደነበር ለማስመሰል የተቀናጀ የሃሰት ድራማ እየሰሩ ይገኛሉ ፡፡በመሆኑም ይህንን ድራማ ህዝብ ዘንድ ከመድረሱ በፊት የማሳወቅን ስራ እንድንሰራ በአሏህ ስም እንጠይቃልን ፡፡ ይህ የሃሰት ዶክመንታሪ ፊልም ህዝቡ ዘንድ ከደረሰ ቀላል የማይባለ አደጋ በሙሰሊሙ እና በክርስቲያኑ ህብረተሰብ ላይ ስለሚያደርስ ከወዲሁ ሳንቀደም እንቅደም የሚል መልዕክት እናስተላልፋለን ፡፡
ሁላችንም ይህንን መልዕክት ካነበብን በሃላ ሌሎችም ኢትዮጵያ እንዲሰሙት በማደረግ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ ፡፡ እውነት እያደር መጥራቱ አይቀርም እና እውነትን ለማንገስ የበኩላችንን እናድርግ ፡፡
መረጃው የደረሳቸው ኢትዮጵያ ሙ ስሊሞች
ፌድራል በሽብር ላይ |
ለዚህም ቅጥፈቱ መረጃ እንዲሆነው በገንዘብ በርካቶችን መግዛቱ ማርጋገጥ ችለናል ፡፡በተጨማሪ ለመላው የሃገራችን ህዝቦች ኮሚቴዎቹ ሌላ አጄንዳ እንደነበራቸው ለማስመሰል እና ሙስሊሙ ህብረተስብ በኮሚቴዎቹ ላይ ጥርጣሬ እንዲያድርበት ለማድረግ መንግስት ከፍተኛ ፕሮፖጋንዳ በህዝብ ላይ በማሰራጨት የሚታወቀውን ኢ.ቲ.ቪ ን በመጠቀም ተግባራዊ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ፡፡
ኢ.ቲ.ቪ ከመንግስት በተሰጠው መመሪያ መሰረት ለወራት ያህል በኮሚቴዎቹ ላይ የሚያጠነጥን የሃሰት ፕሮፖጋንዳ የሚ ነዛ ዶክመንታሪ ፊልም በመስራት ላይ ይገኛል ፡፡እነሆ በቅርብ ቀንም ይፋ ሊደረግ እንደሆነ ሰምተናል ፡፡ ይህ ዶክመንታሪ ፊልም ኮሚቴዎቻችን ከመታሰራቸው በፊት በአወልያ ቅጥር ግቢ በመንግስት ሃይሎች ከተፈፀመው የግፍ እርምጃ አንስቶ አሁን እስካለንበት ጊዜ ድረስ የተሰሩ ድራማዎችን አካቶ ይዛል ፡፡
ይህ ዶክመንታሪ ፊልም በአወልያ ግቢ ውስጥ መንግስት ራሱ የቀበራቸውን መሳሪያዎች ሙስሊሙ ህብረተሰብ ለጅሃድ ያዘጋጃቸው እንደነበር በማቅረብ በማቅረብ ክርስቲያን ውገኖቻችን ለማስበርገግ ታሰቧል ፡፡መንግስት ኮሚቴዎቻችንን ለክሰሰበት ወንጄል ማስረጃ እንዲሆነው ማዕከላዊ እስር ቤት አብረዋቸው ታስረው የነበሩ ሙስሊሞችን በከፍተኛ ሁኔታ በመደብደብ እና በማሰቃየት መንግስት ኮሚቴዎቻችንን የከሰሰበት ክስ ትክክል እንደሆነ እና በኮሚቴዎቻችን ላይ በሃሰት የእምነት ቃላቸውን በመስጠት እንዲመሰክሩ በማድረግ ለዶኩመንታሪው ግብዐት አድርጎታል ፡፡እንዲሁም ኮሚቴዎቻችን በምርመራ ላይ በነበሩበት ስዐት በድብቅ በመቅረፅ ዶኩመንታሪ ፊልም እንዲመች አድርገው ቆራርጠው እንዳዘጋጁት ሰምተናል ፡፡
በተጨማሪ የሃሰት ሰነዶችን በማዘጋጅት እና የሃሰት ምስከሮችን በማዘጋጀት ኮሚቴዎቻችን ከውጭ ሃይሎች ጋር የተቀነባበረ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ይሰሩ እንደነበር ለማስመሰል የተቀናጀ የሃሰት ድራማ እየሰሩ ይገኛሉ ፡፡በመሆኑም ይህንን ድራማ ህዝብ ዘንድ ከመድረሱ በፊት የማሳወቅን ስራ እንድንሰራ በአሏህ ስም እንጠይቃልን ፡፡ ይህ የሃሰት ዶክመንታሪ ፊልም ህዝቡ ዘንድ ከደረሰ ቀላል የማይባለ አደጋ በሙሰሊሙ እና በክርስቲያኑ ህብረተሰብ ላይ ስለሚያደርስ ከወዲሁ ሳንቀደም እንቅደም የሚል መልዕክት እናስተላልፋለን ፡፡
ሁላችንም ይህንን መልዕክት ካነበብን በሃላ ሌሎችም ኢትዮጵያ እንዲሰሙት በማደረግ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ ፡፡ እውነት እያደር መጥራቱ አይቀርም እና እውነትን ለማንገስ የበኩላችንን እናድርግ ፡፡
መረጃው የደረሳቸው ኢትዮጵያ ሙ ስሊሞች
ኢትዮጵያዊ ስነ ምግባር የጎደለው የወያኔ ሰላይ ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ላወጣው ጽሁፍ ምላሽ ቢሆን
ወያኔ በሰራው በውሸት የታሰሩ ማለት እነዚ ናቸው |
ከእንዳለ ጌታነህ ኖርዌ ኦስሎ 07 11 2012 ባንድ ወቅት ባንድ መዝናኛ ፕሮግራም ላይ ይመስለኛል ኧንድ ታዋቂ ዘፋኝ ከአንድ ጋዜጠኛ ብዙ ሰዎች በተሰበሰቡበት እና በቀጥታ በቴሌቪዥን በሚተላለፍ የመዝናኛ ፕሮግራም ላይ አንድ ጥያቄ ያቀርብለታል። ጥያቄው አርቲስቱ በጊዜው ጥሩ ዝና ላይ የነበረበት ወቅት ነው። ባንድ ኮንሰርት[የሙዚቃ ዝገጅት]ላይ በዙ ተመልካች ተገኝቶ ነበር።አንዳንድ አድናቂ ነን ባዮች ፈርምልን እያሉ ትንሽ ግርግር ይፈጥራሉ ይባስ ብለው እንስት እህቶች ጡታችን ላይ ፈርምልን በማለት አስቸግረው ነበር እሱም ጡት ላይ ፈረመ ተብሎ ተወራ ። ጋዜጠኛው ፊት ለፊት ይህንን ጥያቄ ይጠይቀዋል ።በእውነት እንደሰማነው የሚፈረምበት ጠፍቶ ጡት ላይ ፈረምክ? ይታያችሁ ፕሮግራሙ በቀጥታ ይተላለፋል ፧ዘፋኙ ምን ብሎ ቢመልስ ጥሩ ነው?በእውነት ይህ ጥያቄ እዚህ የሚጠየቅ አይደለም። በዙ ትላልቅ ስራዎችን የሰሩ አንቱ የተባሉ ሰዎች ባሉበት ጥያቄው መነሳቱ አሳፋሪ ነው ።ግን የተባለውን ነገር ቃሉን አልደግመውም ላለማድረጌ ኢትዮጵያዊ ሆኜ መፈጠሬ ይበቃል።ኢትዮጵያዊ ማለት ፈሪያ እግዛብሄር ያለው፤ታላላቆቹን የሚያከብር በይሉኝታ እራሱን የሚጎዳ ወዘተ.....ህዝብ ነው፤እኔ ደግሞ ከዚህ ህዝብ መገኘቴ ባህሌን ወግ ማዕረጌን እና ክብሬን እንድጠብቅ አስተምሮኛል አለና በጥሩ ኢትዮጵያዊ በሆነ ስነ ምግባር መለሰለት ።አዎ እኛ ኢትዮጵያውያን እንደዚ ነን አንድ ሰው ሲያዛጋ እንኳን አፉን እሰው ፊት አይከፍትም ዘወር ወይም በእጁ ከለል አድርጎ ነው። አሁን ግን ምን አይነት ጊዜ ላይ እንደደረስን እንጃ ?ዝም ብለው እንደፈለጉ አፋቸውን የሚከፍቱ ክፍት አፎች በዝተዋል፤[ለቃሉ አጠቃቀም ይቅርታ አማራጭ አጥቼ ነው]ውሻ በበላበት ይጮሀል፤እንዲሉ የተሰጣቸውን የቤት ስራ ሳይሰሩ ቀርተው ወያኔ የሚወረውርላቸው ፍርፋሪ እንዳይቋረጥ ሲሉ ዝም ብለው ባገኙበት የሚረግጡ እንደ እብድ ውሻ ያገኙትን ሁሉ የሚለክፉ አድር ባዮች በዝተዋል።መድሀኒታቸውን ቶሎ መስጠት ዋናው መፍትሄ ነው። ምን ለማለት እንደፈለኩኝ ወይም ዋናው ይህንን ጽሁፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ በቅርቡ አንድ ስሙ እንዲገለጽ ያልፈለገ ዳዊት ነኝ በማለት አልሰለጥን ያለው ዲያስፖራ ብሎ ሪፖርተር በተባለው ጋዜጣ ላይ ያወጣውን ጽሁፍ ተመልክቼ ትንሽ ለማለት ነው።አበው ሲተርቱ ማንነትህን እንድነግርህ ከፈለክ ጓዋደኛህን ነገረኝ ይላሉ፤ ለኔ በአሁኑ ሰዓት ለአቶ ዳዊት ተበየው ጓዋደኛው አማረ አረጋዊ ነው ። እንዴት? አትሉም፡ አላችሁ?ያወጣው ጽሁፍ ብዙ በውሸት ያለበት ሆኖ ሳለ እንኳዋን ባደገችው አገር በኖርዌ ይቅርና ባላደጉት አገር የማይደረግ ውሸት ህዝብ በሚያነበው ሚዲያ ላይ ማውጣት አንድም የልብ ጉዋደኛ ወይም የትግል አጋር ነው። አቶ ዳዊት ካሉት ላይ ልግለጽ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ የግል ባንኮች መካከል ስሙ ከሚጠቀስ አንድ ታዋቂ ባንክ የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ ሆኖ በቂ የሚባል ደመወዝ
እየተከፈለውና መኪና ተመድቦለት፣ እንዲሁም የተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች እያገኘ መልካም የሚባል ኑሮ የሚኖር ሰው፣ በሥራ ምክንያትወደኖርዌይአቅንቶ እዚያውስለመቅረቱዳዊትአውግቶናል፡፡ የሰው ልጅ ኑሮን ኖረ ተብሎ የሚገመተው መኪና ጥሩ ቤት ጥሩ ደሞዝ ስለሚከፈለው ነው እንዴ?ይህ ከተሟላለት ፈላጎቱ አበቃ ማለት ነው?እሱ ጥሩ ቤት እየተኛ ጎዳና ላይ ለሚተኛው ወንድሙ ማን ይጩህለት፤እሱ ጥሩ ደሞዝ ሲከፈለው ሌላው ወንድሙ ግን ከጎኑ በአስተዳደር በደል ሲደርስበት፤ በዘር ምክንያት ከስራ ሲባረር፤ቤተሰቡ ለችግርና ለመከራ ሲዳረግ ፤እኔ ምን አገባኝ በሎ አርፎ መቀመጥ አለበት እንዴ ? በርግጥ ህሊና ለሌላቸው እንደ ጋሪ ፈረስ ፊት ለፊት የራሳቸውን ኑሮ ብቻ ለሚያዩ ወያኔና ሆድ አደሮች ልፋታቸው ድካማቸው በአብዛኛው ምስኪን ህዝብ ላይ ተደላቆ መኖር ስለሆነ ተልክስክሰው ሰውን በሀሰት እየወነጀሉ፡ማሳሰር፤ማስገረፍ፤ማስገደል እና ካገር እንዲሰደዱ ፦አድርገው በሀገሪቱ ላይ ህዝቡ እርስ በራሱ እንዳይተማመን እንዲፈራራ በዘር እንዲከፋፈል ከዛም.......ስለሆነ የነሱ መለኪያ ገንዘብ፦ ቤትና ጥር ሰራ ነው።ሰለዚ አቶ ዳዊት የወያኔ ፍርፋሪ ለቃሚናቸው። ጋዜጣው እራሱ የአቶ ዳዊትን ንግግር እንዴት እንደተመለከተው አስተውሉ ።የሚገርም ጨዋታ ቀጥሏል።ጨዋታ የሚለው ቃል ይሰመረበት።ጨዋታ ማለት ቀለደ፧አፌዘ፧አሳቀ፦አሾፈ ማለት ሲሆን ዳዊት የሚናገረው የዲያስፖራ ውሎ እንደ ጋዜጠኛው አገላለጽ በቀልድ ላይ የተመሰረት ውሸትማለቱ ነው። ይኸኛው አገላለጽ ደሞ የሚገርም ነው። ሙሉ በሙሉ የወያኔ ባለስልጣኖች ኖርዌ መጥተው ስልጣን ይዘው ከሆነ ነው እንጂ መቼም አሁን ባለው መንግስት ሊደረግ ቀርት የማይታሰብ አባባል፤ ከእነሱ ዓላማ በተፃራሪ ወይም መሀል ሰፋሪ የሆኑትን በመሉ በሐሰት በመወንጀል ያስገርፋሉ፣ ያሳስራሉ፣ እንዲባረሩ ያደርጋሉ
ይላል፡፡ ግርፋት እና እስር በኖርዌ አገር፤ይገርማል እንጂ ምን ይባላል።ፍርድ ቤቱ በውሸት ምስክር ይፈረዳል ሰዎችም በውሸት ይመሰክራሉ።አንድ ምሳሌ;ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል፤ወያኔ የፈለገውን አሸባሪ በማለት ተለጣፊ ስም በመስጠት ያስራል፧በውሸት ያስመሰክራል፤ለይስሙላ ባቆመው ፍርድ ቤት ሲጠሩት ለአፍ የሚከብድ 20 15 ዓመት እድሜ ልክ በመበየን ስንቱን በጭለማ ቤት እንዳሰቃየውና ስንቱ እየተሰቃየ እንዳለ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙት ወህኒ ቤቶች ይመስክሩ።እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ አቶ ዳዊት ተብዬው ግን የተላከበትን የስለላ ስራውን ባግባቡ ባለመወጣቱ ከግምገማ ለማምለጥ የዘባረቀው ውሸት ነው።ውሸቱ አላለቀም ልቀጥል፤ በየቀኑ ስለ ኢትዮጵያ መንግሥት የራሳቸውን አዳዲስ መረጃዎች ይፈጥራሉ ፣ ለአገሪቱ መንግሥት ያቀብላሉ፣ በአካባቢው
ለሚኖሩይነግራሉ ያስነግራሉይላል። ሌላየሚጋጭጽሁፍ ደምልጨምር ብዙ ጊዜ የሚያወሩት ኢትዮጵያ ውስጥ ተፈጸሙ ስለሚባሉ ግፎችና የሰብዓዊ መብት ረገጣዎች ነው፡፡ እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ መረጃ የሚያቀብሉዋቸው ታማኝ
ምንጮች እንዳሉዋቸው ነው።ከላይ የራሳቸውን መረጃ ይፈጥራሉ ይላል፧እንደገና ደገሞ መረጃ የሚያቀብሉዋቸው ታማኝ ምንጮች እንዳሉዋቸው ነው፤ይላል ይህ ሰው በእውነት ጤነኛ ነው ወይስ አለቆቹን ያሳመነ መሰሎት ዝም ብሎ እየተተረተረ ነው ?እንግዲ እዚ ላይ ነው ኢትዮጵያዊ ስነ ምግባር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ማወቅ የተሳነውን ዳዊትን የምናገኘው። በተከፈተ አፍ ባዶ ጭንቅላት ይታያል፤በለፈለፉ ባፍ ይጠፉ፧ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባባትም ።እዩት ምሳሌያዊ አባባላችን እንኳን ምን ያህል እንደሚያስተምሩ።ላጠቃል ለመልስ ያህል ያለኝን ወርውሬአለው አቶ ዳዊት ያንን ጽሁፍ የጻፈው ካለቸው ወያኔያዊ ፍቅር ተነስተው ነው እንጂ ከእውነታው አይደለም ግን ለአቶ ዳዊት የ3 000 ሺ ብር ደሞዝ እያገኙ የ30 ሚሊዮን ብር ህንጻ የገነቡትና የቤት ኪራዩን በውጭ አገር ባንክ የሚያስቅምጡት አጠገባቸው እያሉላቸው ?በአሸባሪ ስም ስንቱን እስርቤት ያጎሩት ወያኔዎች አጠገባቸው ተቀምጠው ?ምን አይነት ዕድገት ምን አይነት ሹምት አስጎምጅቷቸው እንደዚ መቀደዳቸው በእውነት እግዚያብሄርም አይወደውም፧በሆድዎ ማሰብን ትተው ወደ ህሊናዎ ይምለሱ።ጭንቅላትዎ የተሰራው አንገትዎ ላይ እንዲቀመጥ ሳይሆን እንዲያስቡበት ነው። የወያኔ መጥፊያው ህብረትና አንድነት ነው። ስለዚ አንድ እንሁን እንተባበር እንፋቀር ፤ እናቸንፋለን እንዳለ ጌታነህ ከኖርዌ
አቤ ቶኪቻው “ሰንበት ምሳ”
እኛ ሰፈር ሽሮሜዳ የሰንበት ምሳ የሚባል ነገር
አአለ። እሁድ እሁድ ቤተሰቦች ለልጆቻቸው
የሚሰጡት ሳንቲም፤ አንዳንዴም ወዳጅ
ለወዳጁ በእሁድ ቀን የሚያበረክተው ስጦታ
(ብዙ ጊዜ ይህ ስጦታ ወይ ስሙኒ ወይ ደግሞ
ሃምሳ ሳንቲም ነው) ብቻ ግን “ሰንበት ምሳ”
ነው የሚባለው። ሰሞኑን በሌላ መስኮት ልመጣ
አስቤ ተጠፋፍተን ሰነበትን አይደል!? እስቲ
ዛሬ በዝች ሰንበት “ሃይ” እንባባል…
ይቺ ፅሁፍ አዲስ ታይምስ (ፍትህ) ትላንት
ይዛት ትወጣ ዘንድ ልኪያት ነበር። ከርዕሷ
በቀር እንዳለች ናት! (አ…ሃ አንዳንድ ቦታ
ትንሽ ነካ ነካ ተደርጋለች) እስቲ ለማንኛውም እንቋደሳት፤ ተጀመረች…
ከብዙ ጊዜ በኋላ ወደ ሀገሩ መመለሱ ነው። ከቦሌ ኢንተርናሽናል አውሮፕላን ማረፊያ ታክሲ ለመኮናተር አይኑን ቃኘት
ቃኘት ሲያደርግ አንዱ ቀልጣፋ ቀልጠፍ ብሎ፤ “ታክሲ ፈልገህ ነው!?” አለው።
“አዎ”
“የት ነህ?”
“ስታድየም አካባቢ ካደረስከኝ ይበቃኛል።”
“ሶስት መቶ ብር”
“አልተወደደም…?” ብሎ እየጠየቀ ለመሳፈር ሳይሆን ለመከራከር የሚገባ ይመስል ወደ ታክሲዋ ገባ። ሹፌሩም ለወጉ
ያህል እንጂ ሊከራከረው እንዳልሆነ ገባውና “ባይሆን ፀባዬን አይተህ ትጨምርልኛለህ!” ብሎ ቀልዶ ታክሲዋን ሊዘውራት
ተሰነዳዳ።
ታክሲዋ ውስጥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላትን እና የሟች መለስ ዜናዊ ፎቶዎች ተለጣጥፈውባታል። እንግዳው ዙሪያ
ገባዋን እየቃኘ ሳለ ድንገት “የት ነበርክ!?” ሲል ባለ ታክሲው ጠየቀው። ጨዋታ መጀመሩን እንግዳው አልጠላውም፤
“አውሮፓ ነበርኩ”
“ታድያ ምነው በደህና ተመለስክ?”
“ትምህርት ላይ ነበርኩ ስጨርስ መጣሁ!”
የግንቦት ዕቦሶች ታደለ መኩሪያ
እነደዛሬው ለሙ መሬታችን በወያኔ ለባዕዳን ከመሸጡ በፊት ግንቦት የበሽበሽ ወር ነበር ። ሣር እንደልብ
ስለሚበቅል ላሞች በገፍ ወተት ይሰጣሉ፣ሕፃናት ይጠግባሉ፣ ዕቦሳ ጥጆች ወተት የጠገቡ ያለገደብ
ይቧርቃሉ፤ጨሌ የጠገቡ ወደል አህዮች ያናፋሉ፣ኮርማ በሬዎች ያገሣሉ፤ ሁሉም የጠገቡ ናቸውና ሃይ
የሚላቸው የለም። ቦረትቻው፣ ቡና ቀላው፣ ዛፉን ሙዳው፣ አድባሩን አውጋሩን ልመናው፣በዚሁ በግንቦት
ወር ነው። እንደነጮቹ (Thanksgiving day) የምስጋና ቀን ልለው ይዳዳኛል። የጥጋብ ወር ብዬ ልለፈው።
ያለንበት ወር እንኳን የግንቦት ወር እይደለምታዲያንስ ‘የግንቦት ዕቦሶችን’ ምን አመጣው ትሉኝ
ይሆናል። የወያኔ ዕቦሳዎችን ለማለት ነው።አቶ ሰባት ነጋና አቶ በረከት ስመዖን እንደ ግንቦት ዕቦሳ
ጥጆች ወተት እንደጠገቡት ያለገደብ ሲቧርቁ ስለአየኋቸው ትንሽ ልበል ብዬ ነው። ወተት
የጠገቡት ሃይ ባይ ያጡት ዕቦሶች አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ ኃይለማሪያም ደሣለኝን ከቁብም
አልቆጠሯቸው። እነዚህ ሁለት ግለሰቦች በዓለሙ መድረክ ላይ በኢትዮጵያ ስም ሲፏልሉ ቁሙ
ባአንደኛ ያላቸውም የለም። እንዳሻቸው ወጥ ይረግጣሉ። ኤርትራዊያን ወይስ ኢትዮጵያውያን ናቸው
የሚል ጥያቄም አስነስቷል። ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሣለኝን ያው ከፓርቲያቸው የተመረጡትን
እንደመሪያቸው ያለመቀበል የንቀት ምልክት ነው። በዚያም አላበቃም፣ አቶ ስባት ነጋ እንጣጥ ብለው
እንደጉሬዛ በድፍረት ‘አማራውንና የኦርቶዶክ ሃይማኖት ተከታዮችን በማያሰራሩበት ሁኔታ መተናቸዋል’ አሉን።
አቶ በረከት ስምዖን በበኩሉ ደግሞ ከመቶ ሺ ያላነሱ ኢትዮጵያዊያን የተሰውበትን የባድሜ ጦርነት በጥቂት የትግራይ ተወላጅ ጦር ናፋቂዎች የወያኔ አባላት ግፊት እንደተፈጸመ አድርጎ አቅርቦታል። ሌላው የሚገርመው በፓል ቶክ ለኤርትራ ወጣቶች ስለ አሰብ ወደብ ተጠይቆ የሰጠው መልስ ነው።
Tuesday, 6 November 2012
Diktaturets lovsang
I et forsøk på å slå tilbake mot mine påstander om etiopisk flyktningspionasje, leverer Yibabe Tilahun noe som ligner en glorifisering av et totalitært regime, skriver Rune Berglund Steen i Antirasistisk Senter.
Av
Yibabe Tilahun tar utgangspunkt i en fremstilling av det etiopiske diktaturet som ligger tett opp mot regimets egen propaganda. Han omtaler eksempelvis parlamentet uten å nevne at regimet har 545 av 547 plasser. Det et tegn på et totalitært styre, selv hvis man ikke er kjent med den systematiske undertrykkelsen av opposisjonen og den omfattende bruken av politiske fengslinger og tortur.
Freedom House Foundation gir Etiopia nest laveste ranking hva gjelder både politiske og sivile rettigheter; Nord-Korea er blant svært få land som kommer dårligere ut. Hvis man ønsker å vite mer, anbefales Human Rights Watch. Det er knapt dette inntrykket man får når man leser Yibabe Tilahuns artikkel.
Totalitær stat
Et særlig aspekt ved maktsituasjonen i Etiopia, er at en tidligere geriljagruppe som hevder å representere én etnisk gruppe, Tigray People’s Liberation Front (TPLF), lenge har dominert styret. Dette er dels en historisk konsekvens av at TPLF i 1991 beseiret det tidligere militærdiktaturet etter langvarig krigføring.Yibabe fremhever den etniske bredden blant ministrene i dagens regjering, men unnlater å nevne at Etiopia helt siden den gang har vært styrt av en statsminister fra TPLF, nylig avdøde Meles Zenawi, som Human Rights Watch beskriver i bare én artikkel som både «diktator», «autokrat» og «sterk mann».
«Hvorvidt Etiopia dermed er ferdige med TPLFs dominerende rolle, er usikkert; at Etiopia nærmer seg et demokrati, enda mer.»
Rune Berglund Steen, Antirasitisk Senter
TPLFs dominans skyldes ellers ikke minst partiets sentrale rolle i sikkerhetstjenesten og militæret, viktige maktinstitusjoner innenfor en totalitær stat som Yibabe også unnlater å nevne i sin kronikk. Etter Meles Zenawis død synes maktforholdene mer diffuse, med en tilsynelatende økende spredning av makten innenfor regjeringskoalisjonen EPRDF. Hvorvidt Etiopia dermed er ferdige med TPLFs dominerende rolle, er usikkert; at Etiopia nærmer seg et demokrati, enda mer.
En lekse å lære
Ett forhold er imidlertid svært viktig å understreke: Det tigreanske folket som sådan har selvsagt ikke noe ansvar for regimets handlinger. Jeg har heller aldri uttalt at alle tigreanere deltar i eller støtter det etiopiske regimet. Hva jeg refererte til i intervjuet med NRK, var nettopp denne særskilte politiske situasjonen, hvor ett parti som har bakgrunn i en nokså liten etnisk gruppe lenge har dominert landets lederskap.«Yibabe bør ikke fremstille det som at han taler på vegne av tigreanere flest (det gjør han nemlig ikke) når han glorifiserer diktaturet. »
Rune Berglund Steen, Antirasitisk Senter
Yibabe har imidlertid også en lekse å lære: Hvis han er opptatt av relasjonene mellom ulike grupper, bør han ikke fremstille det som at han taler på vegne av tigreanere flest (det gjør han nemlig ikke) når han glorifiserer diktaturet. Det er å legge enda en stein til tigreaneres byrde.
FØLG DEBATTEN:Ytring på Facebook
Mange lider
Det er åpenbart at mange tigreanere ikke støtter TPLF. Også mange tigreanere lider under det sittende regimet; Tigray er muligvis den provinsen hvor regimets kontroll er tettest, og hvor det tillates minst opposisjon. Undertegnede har selv bistått flere asylsøkere med tigreansk bakgrunn som har flyktet etter forfølgelse fra regimet. Ellers vil jeg påpeke at jeg i artikkelen primært refererer til spionasje utført av «regimevennlige etiopiere» i Norge, fordi det meg bekjent også er andre enn etniske tigreanere som deltar i dette.«Jeg har også selv observert slik flyktningspionasje, i form av fotografering av en demonstrasjon.»
Rune Berglund Steen, Antirasistisk Senter
Liten troverdighet
At den regimevennlige Yibabe fremstiller det som at han ikke er kjent med dette problemet, har liten troverdighet. Flere instanser innenfor det norske myndighetsapparatet legger også til grunn at slik spionasje finner sted, både Utlendingsnemnda, Utlendingsforvaltningens fagenhet for landinformasjon og PST. Informasjonen som er lekket ut fra etiopiske ambassader om slik overvåkning, er også omfattende.«Sammenligningen mellom mine uttalelser og folkemordet i Rwanda er hinsides enhver rimelighet og proporsjon.»
Rune Berglund Steen, Antirasistisk Senter
Sammenligningen mellom mine uttalelser og folkemordet i Rwanda er hinsides enhver rimelighet og proporsjon. Jeg akter derfor ikke å kommentere dette nærmere.
Kopier lenkeadresse:
የመድረክ ሥራ አስፈጻሚን ጨምሮ በሽብርተኝነት ወንጀል የተከሰሱ ዘጠኝ ሰዎች ጥፋተኛ ተባሉ
“ባለቤቴ ከሥራ እንድትወጣ በመደረጓ ልጆቼ ያለገቢ ለመኖር ተገደዋል” የመድረክ ሥራ አስፈጻሚ
በታምሩ ጽጌ
ከሁለት ዓመታት በፊት ጥቅምት 1 ቀን 2002 ዓ.ም. በሽብርተኝነት ወንጀል ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩት የመድረክ ሥራ አስፈጻሚና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የውጭ ቋንቋ መምህር አቶ በቀለ ገርባና ሌሎች ስምንት ተከሳሾች ጥፋተኛ ተባሉ፡፡ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ሕጋዊ ፓርቲን (ኦፌዴንና ኦሕኮን) ሽፋን በማድረግ ወጣቶችን በመመልመልና በማሠልጠን በተወካዮች ምክር ቤት በሽብርተኝነት በተፈረጀው የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር (ኦነግ) በህቡዕ እንዲሠሩ አድርገዋል በሚል ክስ ተመሥርቶባቸው ጥቅምት 22 ቀን 2005 ዓ.ም. የጥፋተኝነት ፍርድ የተላለፈባቸው አቶ በቀለ ገርባና አቶ ኦልባና ሌሊሳ ናቸው፡፡
ሌሎቹ የጥፋተኝነት ፍርድ የተላለፈባቸው ወልቤካ ለሚ፣ አደም ቡሳ፣ ሀዋ ዋቆ፣ መሐመድ መሉ፣ ደረጀ ከተማ፣ አዲሱ ሞክሬና ገልገሎ ጉፋ የተባሉ ግለሰቦች ሲሆኑ፣ የኦነግ አባል በመሆን በተለያዩ ቦታዎች ተማሪዎች እንዲረብሹ፣ ወጣቶችን በመመልመልና ኬንያ ድረስ ወስደው በማሠልጠን በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ መገኘታቸውንና ሌሎችንም ድርጊቶች ፈጽመዋል በሚል ዓቃቤ ሕግ የመሠረተባቸውን የሽብርተኝነት ወንጀል ማስተባበል አልቻሉም ተብሎ ነው፡፡
Subscribe to:
Posts (Atom)