"Food is nothing without freedom! We Need Freedom

”Food is nothing without freedom! We Need Freedom!

Saturday 26 May 2012

አሳዛኝ ዜና እህታችን ፍርዶስ በ ዶ/ር ሽፈራዉ የድህንነት ሀይሎች በደርሰባት የ ኤሌክትሪክ ሾክ እና ድብደባ ከዚህ አልም በ ሞት ተለየች!





SHARE THIS
TAGS
Share in top social networks!
ZH አሳዛኝ የግፍ ዜና ኢናሊላሂወኢና ኢለይሂ ራጂኡን በሴት ሙስሊሞች ላይ የሚደረሰዉ ግፍና መከራ እንደቀጠለ ነዉ:: ይህም የግፍ ዜና ምንጮቻችን እንደዘገቡልን እናቀርበዎል:: ጉዳዩ እንደሚከተለዉ ነዉ በቅርቡ የፌደራል ጉዳዮች ከየክፍለ ከተማዉ የተመረጡ ሰዎችን በመጥራ ስብሰባ አካሂዶ ነበር:: በዚህም ስብሰባ ላይ ከኮልፌ ክ/ከተማ ሶስት ሰዎች የተሳተፍ ሲሆን ሁለት ወንድ እና አንዲት ሴት ይገኙበታል:: በዚህ ስብሰባ ላይ የኮልፌ ክ/ከተማ ነዎሪ የሆነችዉ ፍርዶስ የተባለች እህታችን ትገኝበት ነበር:: በስብሰባዉ ላይ የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሽፈራዉ ተገኝተዉ ስብሰባዉን አካሂደዉ እንደነበር ምንጮች ገልፀዎል:: በስብሰባዉም ላይ ዶ/ር ሽፈራዉ እጅግ አፀያፊና ድንበር ያለፍ ንግግሮችን በህዝበ ሙስሊሙ በተመረጡት ኮሚቴዎች ላይ በመናገራቸዉ ይህንን የሰዉየዉን ዘለፉና ስም ማጥፉት መሸከም እና መታገስ ያቃታት እህታችን ፍርዶስ ዶ/ር ሽፈራዉ ለተናገረዉ ንግግር እልህ በተሞላበት ቃል ተቃዉሞአን በመግለፅ “ዶ/ር ሽፈራዉ ሴት የሴት ልጅ ነህ” በማለት የስብሰባ አዳራሹን ጥላ ወታለች:: ከአዳራሹ ወታ ወደግል መኪናዎ(የመኪናዎ ስም ቶዬታ ቪትዝ ነዉ) በማምራት ወደ መጣችበት ለመሄድ እንቅስቃሴ ስትጀምር በሁለት ላንድክሩዘር መኪና ደህንነቶች ተከትለዉ ያስቆሟትና አፍነዉ እሷንም መኪናዎንም ይዘዎት የሰወራሉ:: ከዚ ቡሀላ ነበር እህታችን ፍርዶስ ላይ ይህንን ኢ ሰብአዊ ድርጊት የፈፀሙባት:: እህታችን ፍርዶስን ያለምንም እርህራሄ በኤሌክትሪክ ሾክ አቃጠሏት:: ወድያዉኑ እህታችን መናገርም መንቀሳቀስም አቆመች::ይህንን ኢ ሰብአዊ ድርጊት ከፈፀሙባት ቡሀላ መኪናዎን እና እሷን መኗሪያ ቤቷ በር ላይ ጥለዎት ሄዱ::ቤተሰቧ እጅግ በመደናገጥ ልጃቸዉን ለመታደግ ጥረታቸዉን ተያያዙት:: የፍርዶስ አባት የልጁን ሂወት ለመታደግ ለህክምና በፍጥነት ወደ ዉጪ ሀገር (ሳኡዲ አረቢያ) ይዟት ይሄዳል:: ነገር ግን በኤሌክትሪክ ሾክ ከጥቅም ዉጪ ባደረጉዎት ደህንነቶች ምክንያት የአላህ ዉሳኔ ሆነና ፍርዶስ ለህክምና በሄደችበት ይህንን መራራ ስቃይ ተገላግላ ወደ አኼራ ነጎደች:: ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን! ይህ ሁላ ግፍ ሳይበቃ ይህንን የፈፀሙትን ግፍ እንዳይሰማባቸዉ ለማድረግ ወላጅ እናቷን አፍነዉ ወስደዉ እስካሁን ድረስ እናቷ የደረሱበት አልታወቀም:: እንደምታስታዉሱት በቅርቡም በአንዲት የጃዕፈር መስጂድ ጀምአ አባል በሆነች እህታችን ላይ ተመሳሳይ አፈና አካሂደዉ አንድም ሰዉነቷን ሳያስቀሩ እራሷን ስታ እስክትወድቅ ድረስ በመደብደብ አዉራ መንገድ ላይ ጥለዎት ሄደዉ እስካሁን አልጋ ላይ እንደሆነች የሚታወስ ነዉ:: ኧረ ያ አላህ መከራችን ይብቃቹ በለን:: በሙስሊሞች ላይ የሚደርሰዉን ግፍና መከራ ላልሰሙት እናሰማ! ሁሌም በዳይ እንደበደለ አይቀርም! የእጁን ያገኛል ኢንሻላህ! ይህንን ጉዳይ እስከመጨረሻዉ በመከታተል የተደረሰበትን እናሳዉቃለን:: እስከዛዉ ይህንን የመንግስት አካላት እየፈፀሙ ያሉትን ግፍና በደል ላልሰሙት በማሰማት እና እህታችንንም አላህ ጀነት እንዲያስገባልን በዱአ እንለምነዉ::

የቤተመንግስት ሹክሹክታ


የቤተመንግስት ሹክሹክታ

SHARE THIS
TAGS
Share in top social networks!
lencho leta
 በዚህ ወቅት የመለስ አስተዳደር የሚያሳስበው ዋና አጀንዳ ምን እንደሆነ ማወቅ በጣም ጠቃሚ ይመስለኛል። በአንጻሩ መለስ ዜናዊ የሚያሳስበውን አለማወቅም ተቃዋሚ ሃይላት ታክቲክና ስትራቴጂያቸውን በትክክል እንዳይነድፉ እንቅፋት ይሆንባቸዋል። መረጃዎችን በመተንተን አሳባቸውን የሚያካፍሉንን ስናነብ ሰንብተናል። ብዙውን ጊዜ የሚፃፉት አሳቦች እንደየግለሰቦች የፖለቲካ አመለካከት የተቃኙ ናቸው።
“የመለስ ፍላጎት ይህችን ታሪካዊት እና የሃብታም ደሃ የሆነች ሃገር ካደጉት አገራት ተርታ ማሰለፍ ነው” እያለ የሚናገር ደፋርም ያጋጥማል። እንዲህ ያለውን ንግግር፣ “እግዜር ይስጥልኝ” ከሚል ፈገግታ ጋር መሸኘት ይገባል።
ብዙውን ጊዜ እውነታና የሚዲያ ዘገባዎች ጎን ለጎን እንደሚጓዙ መንታ መስመሮች ናቸው። አንዳንድ ጊዜ በመስመሮቹ መካከል ምስጢር መፈለግ እንኳ ያስቸግራል። ዛሬ የሚነገረን ወሬ ከሁለት አመታት በሁዋላ ለሚፈፀም ነገር አስፈላጊ ጉዳይ ሊሆን ይችላል። ከዚህ ቀደም፣ “የመጨረሻ አንጓ” የሚል ቃል አንስቼ ነበር። ለአብነት እስክንድር ነጋ የታሰረው በፃፈው መጣጥፍ ምክንያት፣ ወይም የትጥቅ ትግል ከሚያካሂዱ ተቃዋሚዎች ጋር የስልክ ግንኙነት ስላደረገ  ነው ብሎ ማመን አይቻልም። ከእስክንድር ነፃ ብእር ይልቅ፣ እስክንድር በመታሰሩ የሚያስከትለው ጉዳት እንደሚበልጥ መለስ ዜናዊ ያውቃል። ወያኔ በባህሪው ሽቦ ወጣሪ ነው። ሽቦው ከርሮ ከመበጠሱ በፊት ግን መልሶ ያላላዋል።
የፖለቲካ ቁማር እንደ ሂሳብ ቀመር ነው። በመሆኑም የወያኔ መሪዎች የፖለቲካ ሂሳባቸውን እንዴት እንደሚያሰሉ ፎርሙላውን ማወቅ ጠቃሚ ነው። ቢቻል በሚዲያ ከሚናገሩት ይልቅ፣ አረቄ ላይ የሚጨዋወቱትን ለመስማት በመሞከር የተደበቀውን እውነት ለማግኘት መሞከር ተገቢ ይሆናል። የዚህን መጣጥፍ ርእስ፣ “የቤተመንግስት ሹክሹክታ” የሚል ርእስ የሰጠሁትም ከሚዲያ ውጭ የተነገሩ አንዳንድ አቅጣጫ ጠቋሚ ወጎችን ለማንሳት በመፈለጌ ነው።
ቀጣዩ ምርጫ “ከምርጫ 97” ባላነሰ ሁኔታ አስቸጋሪ ሊሆን እንደሚችል የወያኔ ሰዎች የሚያወሩት ወይም የሚያስወሩት ለምን ይሆን? ወያኔ በ2002  ምርጫ 99.6 % ማሸነፉን በፈጣጣው ነግሮናል። ደጋግመው እንደሚሰብኩንም አገሪቱ በልማት እየመጠቀች ነው። የወያኔው አይዲዮሎግ በረከት ስምኦን በአዲሱ መፅሃፉ እንደተረከውም የኢትዮጵያ ገበሬ እንደ አምባሳደሮች ሙሉ ሱፍ መልበስ ጀምሮአል። ከዚያም ባሻገር ከጠላና ከአረቄ ተላቆ ቢራና ጉደር መጠጣት ጀምሮአል። ይሁን እንጂ በረከት ከባህርዳር ወደ አዲሳባ ሲመላለስ ለአንድ ቀን እንኳ በመኪና ተጉዞ፣ እግረ ቀጫጭኖቹን ባለቁምጣ የጎጃም ገበሬዎች ቢያይ ኖሮ እንዲህ ብሎ ባልፃፈ ነበር። ቴሌቪዥናቸውም ይህንኑ ሲሰብክ ይውላል። (በርግጥ ‘ሰው ለሰው’ የተባለው ተከታታይ ድራማ ባይኖር ኖሮ የኢቲቪ ቀብር ገና ድሮ በተፈፀመ ነበር የሚሉ አሉ።)

Amnesty Warns Ethiopia, Rwanda Not to Trade Rights for Growth



Amnesty Warns Ethiopia, Rwanda Not to Trade Rights for Growth

NAIROBI – Amnesty International is concerned that Rwanda and Ethiopia are overlooking their commitments to human rights for the sake of economic growth. A new report from the human rights group says the authoritarian governments of both countries have stifled the opposition and persecuted journalists.
In the past seven years, Ethiopia has sustained an 11 percent economic growth rate and substantially reduced poverty among its 83 million citizens.
The country has gone to great lengths to incorporate the United Nations Millennium Development Goals into its national policy, enforced by an authoritarian ruling party that has been in power for the last 20 years.
Amnesty Africa Program Director Erwin van der Borght says these improvements have come at a cost.
“Certainly Ethiopia has made progress in terms of its economic development, but in a way it has neglected to respect and protect civil and political rights such as the right to freedom of expression, association and peaceful assembly,” said van der Borght.
The Ethiopia chapter of Amnesty’s 2012 human rights report highlights key rights concerns in the country, including legislation restricting rights organizations, and the arrests of hundreds of opposition members and journalists.
Van der Borght says it is in Ethiopia’s own economic interest to loosen political restrictions.
“It’s a given that a strong opposition makes often a better government,” he said. “And if you don’t allow that space for civil society or political opposition, then in the longer term you may put at risk the progress you’ve made in terms of development and economic growth.”
Van der Borght notes that Tunisia and other North African countries rocked by the Arab Spring also had fast-growing economies before the uprisings.
Amnesty International has similar concerns for Rwanda.

ምን ጥያቂ ያስፈልጋል ጸሐይ የሞቀውን ሆሆ ሆሆሆሆ


ፒተር ሃይንላይን ኢትዮጵያ ውስጥ ታሠረ


ፒተር ሃይንላይን ኢትዮጵያ ውስጥ ታሠረ
የአሜሪካ ድምፅ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ፒተር ሃይንላይንን እና አስተርጓሚውን ስመኝሽ የቆየን ፖሊስ ይዞ አሥሯቸዋል፡፡
በ ስሎሞን አባተ | አዲስ አበባ / ዋሽንግተን ዲ.ሲ



More Sharing Services


ፎቶ፡ VOA
ፒተር ሃይንላይን፥ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ
“ፒተር ሃይንላይን በሥራው ላይ የቆየ ዘጋቢ ነው፡፡ ልምድ ያካበተና በሙያው የተካነ የራዲዮ ጋዜጠኛ ነው፡፡ በመሆኑም እኔ በግሌ እንደ ሃይንላይን ዓይነት ሰው ሙያዊ ባልሆነ መንገድ ይዘግባል ብዬ ለማመን ይከብደኛል፡፡” - ቶም ሮደስ፤ በሲፒጄ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ቃል አቀባይ፡፡
ሁለቱ የታሠሩት ለመንግሥት ያቀረብናቸው ሦስት ጥያቄዎች ይመለሱልን ብለው ዛሬ ስብሰባ የወጡ በርካታ ቁጥር አላቸው የተባሉ ሙስሊሞችን ስብሰባ ፒተር ሊዘግብ በሥፍራው ተገኝቶ በነበረበት ወቅት ነው፡፡
ቀደም ሲል ሾፌራቸው ሃብታሙም አብሮ ተይዞ የነበረ ሲሆን በኋላ ግን እርሱ መለቀቁ ተነግሯል፡፡
ፕሮግራማቸው እየተካሄደ ሳለ ለመዘገብ በሥፍራው የተገኘው ፒተር ሃይንላይን ሲወጣ ፖሊሶች እጁን መያዛቸውንና ካሜራውንም እንደነጠቁት ከሙስሊሙ ጥያቄ አስተባባሪዎች አንዱና ቃል አቀባይ የሆኑት ሙስታዝ አቡበከር አህመድ ሙሃመድ ገልፀውልናል።
በሥነ ሥርዓቱ ተገኝቶ የነበረው ተሰብሳቢም «ጋዜጠኛ ነው፥ መዘገብ ይችላል፥ መብቱ አለው፤ አትያዙት» እያለ ከአንድ ሰዓት ለበለጠ ጊዜ በሰዉና በፖሊስ መካከል ንትርክ እንደነበር አስተባባሪው ገልፀዋል።
ፒተር ሃይንላይን ሂደቱን ሲዘግብና ንግግሮችን ሲቀርፅ ከማየታቸው በላይ በአዳራሹ ውስጥ ሕገወጥ አድራጎት ሲፈፅም አለማየታቸውንም ሙስታዝ አቡበከር አህመድ ሙሃመድ አመልክተዋል።
በሌላ በኩል ደግሞ በሥፍራው የነበረ አንድ ሌላ የውጭ ጋዜጠኛ የደንብ ልብስ ባልለበሱ የፀጥታ ኃይሎችና በከተማው ፖሊሶች ከአካባቢው እንዲርቅ ተደርጓል፡፡
ይህንኑ ጋዜጠኛ የፀጥታ ኃይሎቹና ፖሊሶቹ መታወቂያውን ወስደው ከተመለከቱ በኋላ ያለምንም ተጨማሪ ጥያቄና ማብራሪያ ከአካባቢው እንዲርቅ ያዘዙት መሆኑን አመልክቷል፡፡
በሥፍራው ላይ ቁጥራቸው እጅግ የበዛ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊሶች እና አነስ ያለ ቁጥር ያላቸው ፌደራል ፖሊሶች እንደነበሩም ይኸው የውጭ ሚድያ ዘጋቢ ጠቁሟል፡፡
የንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሺመልስ ከማል ለዓለምአቀፉ የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ድርጅት - ሲፒጄ በሰጡት መግለጫ ፒተር የተያዘው “ዲፕሎማቲክ ተሽከርካሪ በሕገወጥና ሙያዊ ባልሆነ መንገድ ለሥራ በመጠቀም፤ የመገናኛ ብዙኃን መታወቂያ ለማሣየትም ፍቃደኛ ሳይሆን በመቅረቱ ነው” ብለዋል፡፡
ፒተር ክስ ይመሥረትበት ወይም ለጊዜው በቁጥጥር ሥር ይዋል የሚያውቁት ነገር እንደሌለ የመንግሥቱ ቃል አቀባይ አቶ ሺመልስ አክለው ገልፀዋል፡፡
እንደአውሮፓ አቆጣጠር ከ1988 ዓ.ም ጀምሮ ለሃያ አራት ዓመታት ለቪኦኤ እየሠራ ካለውና ባለቤቱ በኢትዮጵያ የዴንማርክ ዲፕሎማት የሆኑት ከፍተኛ ሙያዊ ብቃት ያለው ፒተር የተሰሙበት ክሦች ዝናው ጋር ጨርሶ የማይሄዱ ሆነው ያገኙት መሆኑን በሲፒጄ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ቃል አቀባይ ቶም ሮደስ አመልክቷል፡፡
“ፒተር ሃይንላይን በሥራው ላይ የቆየ ዘጋቢ ነው፡፡ ልምድ ያካበተና በሙያው የተካነ የራዲዮ ጋዜጠኛ ነው፡፡ በመሆኑም እኔ በግሌ እንደ ሃይንላይን ዓይነት ሰው ሙያዊ ባልሆነ መንገድ ይዘግባል ብዬ ለማመን ይከብደኛል፡፡” ብሏል ሮደስ፡፡
ፒተርና ረዳቱ ስመኝሽ በመጀመሪያ የተወሰዱት ወደ ኮልፌ ፖሊስ ጣቢያ ሲሆን በኋላ ግን ማዕከላዊ ተብሎ ወደሚታወቀው ፖሊስ ጣቢያ መወሰዱና እዚያው እንደሚገኝ ተሰምቷል፡፡
የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያም የጋዜጠኛው ፒተር ሃይንላይንን መታሠር በሚመለከት አሁን ማምሻውን መግለጫ አውጥቷል።
“የዘጋቢዎቻችንን ደህንነት መጠበቅ በብርቱ የሚያሳስበን ጉዳይ ነው - ሲል የሚጀምረው የቪኦኤ ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ኤንሶር መግለጫ በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ መረጃዎች እየሰበሰብን ነው” ብሏል።
ቪኦኤ ከዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባለሥልጣናትም ጋር እየተነጋገረ መሆኑንና ተጨማሪ መግለጫ ሲገኝ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቆ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ሚስተር ሃይንላይን የጋዜጠኝነት ሥራውን ማከናወን እንዲችል ጣልቃ እንዳይገቡ ጠይቋል።
ዘገባውን ያዳምጡ፡፡

Friday 25 May 2012

Anuak Justice Council (AJC) call on South Sudan President Salva Kiir



Posted by ecadforumEthiopian News, News, PopularWednesday, May 23rd, 2012





Share

We in the Anuak Justice Council (AJC) call on President Salva Kiir and all others in his government to not only provide safety to the Anuak from South Sudan, but to defend and protect the rights of Anuak whose indigenous land lies on both sides of the river
Press Release (Vancouver, BC, Canada)— We the Anuak Justice Council (AJC) are highly disturbed by reports that the new government of South Sudan is cooperating with the Ethiopian government in returning seventeen Anuak from the Alari Refugee Camp in Pochalla County back to Ethiopia where they are certain to face imprisonment, torture and maybe death under the dictatorial leadership of Meles Zenawi. This is a violation of international law concerning refugee rights and a shameful betrayal of the Anuak who fought for the freedom of the Southern Sudanese people and for an independent country of South Sudan.

Tuesday 22 May 2012

ምን ነካው? የማይባለው ሰለሞን ተካ! (አቤ ቶኪቻው)


ምን ነካው? የማይባለው ሰለሞን ተካ! (አቤ ቶኪቻው)





SHARE THIS
TAGS
Share in top social networks!
 ሰሞኑን ሰለሞን ተካ “ፅናት” በተባለ የሬድዮ ጣቢያው ላይ ጮክ ብሎ ሙስሊም ወንድሞቻችንን በሚመለከት አንድ መግለጫ ሰጥቷል። ሰለሞን የቱ…? ብሎ የጠየቀ ካለ ሰለሞን ዜሮ ዞሮው በሚል አብራራለሁ። መጨመር ካስፈለገም ምን ነካው? የማይባለው ሰለሞን ተካ! ብንለውም ይሆናል። የሚገርመኝ ነገር 1 ይሄ “ፅናት” የተባለው ራዲዮ ጣቢያ አዘጋጁ ራሱ ሰለሞን ተካ ነው። ስጠረጥር ባለቤቱም እርሱ ይመስለኛል። ታድያ እዚህ ላይ ግርም ያለኝ ነገር፤ ሰለሞን እንዴት ይሄንን ስም ተሸክሞ ቆሞ መሄድ እንደቻለ ነው። በእውነቱ ይሄ ተዓምር ነው። ሰለሞን ተካ ዜሮ ዜሮ፤ ፅናት የሚል ስም በላዩ ላይ ተጭኖት በአደባባይ ሲንከላወስ ማየት አይጥ አንበሳ አዝላ ስትዞር ከማየት ጋር እኩል ያስደንቃል። የሚገርመኝ ነገር 2 እኔ የምለው ሰለሞን ተካ እንዴት ነው ነገሩ አነጋገረህ እኮ እንደ መንግስት ነው። መቼ ነው የነገስከው የኔ ጌታ። አለግባኝም “ጨለፍ” አደረግህ እንዴ? እውነቴን ነው የምለው ከቤተሰብ እና ዘመድ ጋር ተቆራርጠሃል ማለት ነው? እንጂማ በአደባባይ እንደዚህ ስትናገር በቀጥታ የአዕምሮ ህክምና ቦታ ወይም ደግሞ ፀበል… ወይም ዱዓ ለሚያደርግ ቃልቻ ወስዶ መስጠት ይገባ ነበር። የሚገርመኝ ነገር 3 የኢህአዴግ ሰዎች እንዴት ዝም አሉ? የምሬን ነው። በዚህ አነጋገሩ እና በዚህ ለዛው ስለሞን ተካን ኢህአዴግን የሚወክል ጋዜጠኛ ማድረግ የሚያመለክተው ትልቅ የሆነ የሰው ሃይል ችግር መኖሩን ነው። እውነቴን ነው የምላችሁ ውድ የኢህአዴግ ዋና የስራ ሂደት ባለቤቶች ሆይ ሰለሞን ተካ እንኳንስ በጋዜጠኝነት እና በዘፈኑም ቢሆን ለሚያደርገው “አስተዋፅኦ” ቁጥጥር ሊደረግበት ይገባል። ባለፈው ግዜ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችንን “ቅንድቡ ያማረው” ብሎ ዘፍኖላቸው ስንቱ ነው በሌላ የጠረጠራቸው? እሱ የራሱ ጉዳይ እርሳቸው ግን በምን እዳቸው እንዲህ አይነት ጥርጣሬ ውስጥ ይወድቃሉ።

Monday 21 May 2012

ወይዘሮ ጠለላ ከበደ ወርቁ ላደረጉት አስተዋጾ እውቅ


ወይዘሮ ጠለላ ከበደ ወርቁ ላደረጉት       አስተዋጾ እውቅ             

ተደረገላቸው                       ለኢትዮጵያ ሕዝብ መብት መጠበቅና ለአገር ሉዓላዊነት መረጋገጥ ያላቸውን ጠንካራ እምነት ከፍተኛ 

ግምት በመስጠትና  እንዲሁም ከረጅም ጊዜ ጀምሮ የኢሕአፓን ትግል በመደገፍ ትግሉ  እንዲጠናከር 

ያደረጉትን ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድነቅ የኢሕአፓ አባላትና ደጋፊዎች ለታዋቂዋና ተወዳጇ አርቲስት 

ወ/ሮ ጠለላ ከበደ ወርቁ የክብር እውቅናና የምስጋና ስጦታ አድርገውላቸዋል።  ታህሳስ 8 ቀን 2004 ዓ.ም. 

(December 18, 2011) ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢሕአፓ ጽሕፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ  

በርከት ያሉ የኢሕአፓ አባላትና ደጋፊዎች በተገኙበት  በተካሄደ ስነስርዓት ወ/ሮ ጠላላ ከበደ ለረዥም 

ዓመታት ያካሄዱትን ሕዝባዊ ትግልና ያደረጉትን አስተዋጽኦ  በማድነቅ የክብር የምስክር ሰነድና ሌሎች 

ሽልማቶች ተሰጥቷቸዋል። በዕለቱ የፓርቲው ከፍተኛ አመራር አባላት አቶ ፋሲካ በለጠ፣ አቶ ተገኘ ሞገስና 

አቶ ፋንታ ታዬ እንዲሁም ከዋሽንግተንና አካባቢው የኢሕአፓ ኮሚቴ አቶ ግርማቸው ተስፋዬና አቶ 

መንበረ ለማ ወ/ሮ ጠለላ ከበደ ወርቁ ያበረከቱትን አስተዋጽኦ በማድነቅ የተለያዩ ንግግሮች  አድርገዋል። 

በዕለቱ የነበሩት እንግዶች የተሰማቸውን ደስታ በጭብጨባና አስተያየት በመስጠት ገልጸዋል። 

በሰሜን አሜሪካ 

 የዋሸንገተን ዲሲና አካባቢው የኢሕአፓ ኮሚቴ

መለስ አንጀቴን በሉት!

መለስ አንጀቴን በሉት!
በመጀመሪያም፣
ብስጭቴን
እኔ እኮ የምለው ሰው አይኑ እያየ የሰራውን ስራ እያወቀ ወደ አሜሪካ ለዛውም ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ይሄዳል እንዴ!? እውነቱን ለመናገር እኔ አቶ መለስ ዜናዊን ብሆን ኖሮ ዲቪ እንኳ ቢደርሰኝ ሀገር ይቀየርልኝ እላለሁ እንጂ አሜሪካ አልሄድም። እነ ቻይና ባሉበት አለም እነ ሰሜን ኮሪያ በሚኖሩበት ምድር ሰው እንዴት ወደ አሜሪካ ይሄዳል? (ይቅርታ ሰው በሚል የተጠቀሱት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችንን ነው)
ዋናው ወሬ፤
የሆነው ሆኖ ትላንት በዋሽንግተኑ ስብሰባ አቶ መለስ ዜናዊ ሲመጡ ከውጪ ያለውን የተቃውሞ ድምፅ በመከራ አልፈው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ከገቡ በኋላ ደግሞ ጋዜጠኛ አበበ ገላው ተሰብሳቢው ፊት፤ ከውጪ ያለው ህዝብ በሰላማዊ ሰልፍ፣ እንዲሁም አዲሳባ ያለው ህዝብ ደግሞ በሰላማዊ ዝምታ በሆዱ ምን እያላቸው እንደሆነ ነጥብ ነጥቡን ነግሯቸዋል። እንደው ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነውብኝ እንጂ “እስከ ዶቃ ማሰሪያቸው ድረስ ነግሯቸዋል!” ብል የበለጠ ይገልፀዋል መሰል!