"Food is nothing without freedom! We Need Freedom

”Food is nothing without freedom! We Need Freedom!

Thursday 10 January 2013

ታላቅ የኢሳት ምሽት በኦስሎ

ታላቅ የኢሳት ምሽት   ከአርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ  ጋር የካቲት [feb... 10 2013] ዓ  ም በኦስሎ   ታሪካዊና በጣም ታሪካዊ ቀን ስለሚሆን እንዳያመልጣችሁ።ስለ ሀገራችን ወቅታዊ ጉዳይ በማወቅና  በመዝናናት ኢሳትን የኢትዮጵያ ህዝብ አይንና ጆሮ ሆኖ እንዲቀጥል የድርሻዎትን አስተዋጽኦ ያድርጉ።ይህ ታሪካዊ ቀን እንዳያመልጥዎ ።ልብ በሉ ሩቅም ካሉ ለትራንስፖርት ቅናሽ ትኬት አሁኑኑ እጅዎን ወደ ኮምፒውተሩ ይላኩና ይዘዙ።አዎ ኦስሎ  እንገናኝ የዛ ሰው ይበለን።
Posted by Picasa

No comments:

Post a Comment