"Food is nothing without freedom! We Need Freedom

”Food is nothing without freedom! We Need Freedom!

Monday 9 April 2012

the new Teddy Afro Album is called “Tikur Saw[Black man]ሆ—የቴዲ አፍሮ ”ጥቁር ሰው” አልበም— የትንሳኤ በአል ገፀ-በረከት ሆኖልን በዋዜማው ይለቀቃል—ስለ አባት ልብን በሚሰልብ መልኩ አቀንቅኗል–ፊዮሪና የሚለውን ዘፈን በልዩ ሁኔታ ዘፍኖታል–ስለ አንዲት ታዋቂ ድምፃዊት አስገራሚ ገጠመኝ የዕሱ ዕይታ በሚደነቅበት መንገድ አዚሞታል—ኸረ ብዙ አዲስ ነገሮች አሉ–ዋው–የቴዲ አልበም ልዩ ነው–ከአልበሙ ጋር አራትክሊፖችም ይለቀቃሉ—በፋሲካ ዋዜማ

No comments:

Post a Comment