"Food is nothing without freedom! We Need Freedom

”Food is nothing without freedom! We Need Freedom!

Friday 19 October 2012

ኢትዮጵያውያኑ በኖርዌይ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ


ኢትዮጵያውያኑ በኖርዌይ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

 
በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ መንግስት እያደረሰ ያለውን የሰብአዊ መብት ረገጣ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ በሰልፉ ላይ ከተለያዩ የኖርዌይ ፓርቲዎች እና ድርጅቶች ተወክለው የመጡ ሰዎች በየተራ ባደረጉት ንግግር በሰብአዊ መብት ረገጣ የሚታወቀውን የኢህአዴግን መንግስት የኖርዌይ መንግስት መደገፉን እንዲያቆምና  ስደተኞችን ላይ ያለውን  አቆም እንዲያስተካክል ጠይቀዋል  እንዲሁም ዶ/ር ሙሉዓለም  ዶ/ር ግሩም ዘለቀ  እና አቶ አምሳል የኢትዮጵያ መንግስት እያደረሰ ያለውን የሰብአዊ መብት ረገጣ እንዳላቆመ ተናግረዋል:: ሰልፈኞችም የኢትዮጵያ መንግስትን የሚያወግዝ መፈክር አሰምተዋል


No comments:

Post a Comment