"Food is nothing without freedom! We Need Freedom

”Food is nothing without freedom! We Need Freedom!

Wednesday 6 June 2012

የቴዲ አዲስ ክሊፕ “ጥቁር ሰው” ሙገሳም ወቀሳም እየቀረበበት ነው

የቴዲ አዲስ ክሊፕ “ጥቁር ሰው” ሙገሳም ወቀሳም እየቀረበበት ነው
Wednesday, June 6th, 2012 | Posted by zehabesha
(ዘ-ሐበሻ) የቴዲ አፍሮ አዲሱ የሙዚቃ አልበሙ መጠሪያ የሆነው ጥቁር ሰው በቪዲዮ ክሊፕ ወጥቷል። ክሊፑ ከወጣ በኋላ እየተሰጡ ባለው አስተያየት ብዙዎች እንደወደዱት እየገለጹ ቢሆንም አንዳንዶች ደግሞ ቴዲ ራሱን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ተያይዘው ከተሰሩ ፊልሞች ጋር አመሳሰለ እያሉ በመተቸት ላይ ይገኛሉ። በተለይ ድምጻዊው በቪድዮው ላይ ከሰማይ እንደሚመጣ በጉም ውስጥ ሆኖ መቅረቡን ያልወደዱት እነዚሁ አስተያየት ሰጪዎች የርሱ እንደዚህ መሆን ከዘፈኑ ጋር የሚያገናኘው ምንድ ነው? ሲሉም ይጠይቃሉ። ቴዲ አፍሮ ምንም ሠራ ምን የሚጥማቸው አድናቂዎቹ ደግሞ ይህን አይቀበሉም። ከመቼውም ግዜ የበለጠ አሪፍ ክሊፕ ሰርቷል እያሉ ነው። እርስዎ ከየት ወገን ነዎት? ክሊፑን ይመልከቱና አስተያየትዎን ይስጡ።

No comments:

Post a Comment