"Food is nothing without freedom! We Need Freedom

”Food is nothing without freedom! We Need Freedom!

Saturday 9 June 2012

የታማኝ በየነ ንግግር በደቡብ አፍሪካ፡- “…ስህተቱን አርመን የተሻለች ኢትዮጵያ እናደርጋታለን”




Saturday, June 9th, 2012 | Posted by zehabesha
የታማኝ በየነ ንግግር በደቡብ አፍሪካ፡- “…ስህተቱን አርመን የተሻለች ኢትዮጵያ እናደርጋታለን”
25
Share
(ዘ-ሐበሻ) ታማኝ በየነ ባለፈው ወር በደቡብ አፍሪካ የኢሳት ገቢ ማሰባሰቢያ በተደረገበት ወቅት እዚያ ከሚኖረው ሕዝብ የንጉሥ አቀባበል እንደተደረገለትና በአቋሙ ጽናት፣ ለእማማ ኢትዮጵያ ባለው ፍቅር ትልቅ አክብሮትን አግኝቷል። ከታማኝ እኩል አብረው ከሕዝብ ጋር ስለነጻነትና ስለ መብት መከበር ይጮኹ የነበሩ አርቲስቶች ዛሬ ማሊያ ቢቀይሩም ከሕዝብ ዘንድ ያገኙት ንቀት ግን የሕሊና ራስ ምታት ሆኖባቸዋል። እነዚህ ሆዳም አርቲስቶች ታማኝ በደቡብ አፍሪካ የተደረገለትን ንጉሣዊ አቀባበል ሲያዩ ምን እንደሚሉና ምን እንደሚሰማቸው ማሰቡ ቀላል ነው። ታማኝ እንደነገሠ፣ እነርሱም እንደረከሡ ይቀጥላል።
ውድ የድረገጻችን አባቢዎች ታማኝ በደቡብ አፍሪካ ያደረገው ሙሉ ንግግር እስካሁን በቪዲዮ ሙሉ በሙሉ አልወጣም ነበር። ኢሳት ይህንን የተቀናበረውን ቪድዮ ለቆታል፤ እኛም ያላየው ያየው ዘንድ ቪድዮውን ይዘንላችኋል። ይመልከቱት።

No comments:

Post a Comment