"Food is nothing without freedom! We Need Freedom

”Food is nothing without freedom! We Need Freedom!

Sunday 3 June 2012

ቴዲ ወይስ ታማኝ


                                                              ቴዲ  ወይስ ታማኝ 


እኔ ለጸብ ለምን እቸኩላለሁ?
ማንምሰው ደግሞ የፖለቲካን ጉዳይ የጠላውን ሰው የሚያወግዝበት፤የወደደውን ሰው
የሚያሞካሽበት የግል መሣሪያ    አይደለም። ከዚህ  Aስተሳሰብ ካልወጣን በጣም ትልቅ
ሆና፣ ፍትህ የነገሠባትን ታላቂቱን ኢIትዮጵያ ለማየት በጣም  አስቸጋሪ    ይሆናል።
ለማንኛውም    በየቦታው    ለነበረው ሁኔታ ጥሩመስተንግዶ    አድርገው    ለተቀበሉን
ኢትዮጵያውያን  ከፍ  ያለ  ምስጋናዬን  አቀርባለሁ።  በተለይ  በተለይ  ደግሞ  እስር
ቤት  ሆኜ  ብዙ  በመጨነቅ፣ በመፀለይ፣  ከዚያም  አልፎ  ሰልፍ  በመውጣት  ብዙ
ስለእኔ    ለከፈሉት    ኢትዮጵያ ውያን    ወገኖቼ    ከፍተኛ   ምስጋናዬን    እያቀረብሁ፤
የፍቅር   ሠራዊት    የሆነውን    ባንዳችንን  (የሙዚቃ   ጓዳችንን)   ይዘን    ገና    ብዙ
ለመሄድ    እንበረታለን    ከእግዚAብሔር    ጋር።    ቴዲ  አፍሮ ይህን ያለው በስዊድን
ከጋዜጠኛ ያሬድ ክንፈ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስነበር። ጋዜጠኛው በኖርዌይ ቴዲ
አፍሮ ቦይኮት  እንዲደረግ ሰዎች ሲያስተባበሩ  እንደነበር ጠቅሶ ቴዲን በጉዳዩ ላይ
ሲጠይቀው ነበር ይህን ያለው።ቴዲ  አፍሮ ከእስር ከተፈታ በኋላ ባደረጋቸው የሙዚቃ
ኮንሰርቶች ‘’ጃ ያስተሰርያል” ከሚለው ዘፈኑ ውስጥ ገዢውን ፓርቲ ይነካል የሚባለው
17 መርፌ የሚለውን ግጥም ቆርጦ ማውጣቱ በብዙዎች ዘንድ ውግዘትን እያስከተለበት
ሲሆን በአንጻሩ ለውግዘት ያልቸኮሉ ወግኖችም ተቀምጠዋል። የዘሐበሻ ጋዜጣ
ካነጋገራቸው  ኧንድ ስማቸውን መጥቅስ ያልፈልጉ ሰው  እንዳሉት  ‘ቴዲን  እኛ
የወደድነው ሄዋን  እንደዋዛን ስለዘፈነ  አይደለም። በድፍረቱና በተለይም ጃ ያስተሰርያል
በሚለው ዘፈኑ Eንጂ። Aሁን ያንን ቆርጦ ከዘፈነው Eውነትም ቴዲ Aልተፈታም ማለት
ነው”  ሲሉ ሌላ  Aስተያየት ሰጪ ደግሞ  ‘ቴዲ የፈለገውን ማድረግ ይችላል  Eኛ
Eንወደዋለን”  ይላሉ። ይህ በEንዲህ  Eንዳለ ቴዲ  Aፍሮ ከEስር ቤት ከወጣ በኋላ
ባደረጋቸው ነገሮች Aሜሪካ የሚገኘው ታማኝ በየነ Eና Aንዳንድ Iትዮጵያዊያን ደስተኛ
Eንዳልሆነ በማስመሰል በIትዮጵያ የሚታተመው Eቴጌ መጽሄትን ጨምሮ በራዲዮ ፋና
ላይ የሚተላለፈው Iትዮፒካ ሊንክ ፕሮግራሞች  ‘የቴዲ  Aፍሮ ወቅታዊ  Aቋም ታማኝን
Aበሳጭቷል"  በሚል በየIንተርኔቱ  Eየተነዙ ያሉት ወሬዎች ሕዝቡን  Eያደናበሩት
መሆኑን የተነገነዘበው የዘሐበሻ ጋዜጣ የጉዳዩን ባለቤት በግልጽ  Aነጋግሮ የተጣራውን
ነገር ሕዝቡ Eንዲያገኝ ያደረገው ጥረት ታማኝን በማግኘት ተሳክቶልናል።
ዘሐበሻ፦ ታማኝ  Aንተ ለመጽሄቱ በቴዲ  Aፍሮ  Aቋም ላይ ደስተኛ  Aይደለሁም ብለህ
ተናግረሃል?


ታማኝ፦  Eኔ ከተባለው መጽሄት ጋር ቃለ ምልልስ  Aላደረኩም፡፡ ከቴዲ ጋር በተያያዘ
በAውሮጳ ተከሰተ ስለተባለው ችግር በስልክ  Aስተያቴን  Eንድሰጥ ሲጠይቀኝ ከራሱ
ከቴዲ ጋር ተነጋግሬ ጉዳዩን  Eስካጣራ ድረስ ምንም  Aስተያት  Aልሰጥም ያልኩትን
ሀሳብ  Aዛብቶ  Eንዳቀረበው ሰምቻለሁ ስለዚህ  Eኔ ያዘንኩበትም የተበሳጨሁበትም ነገር
የለም፡፡ዘሐበሻ፦ በኖርዌይ ባደረገው ኮንሰርት ላይ  ‘ጃ ያስተሰርያል’  የሚለውን ዜማ  ‘በ17
መርፌ’  የሚለውን ግጥም ቆርጦ  Aውጥቶ ዘፍኖታል በሚባለው ዜና ላይስ ምን
Aስተያት Aለህ?
ታማኝ፦ ዜናውን  Aንብቤዋለሁ።  Eኔ ለምን ለጸብ  Eቸኩላለሁ?  በቅድሚያ ቴዲ ይሄን
ለምን  Eንዳረገ መጠየቅ ይገባል። ስለዚህ  Eዚሁ ሲመጣ  Eጠይቀዋለሁ። የዚያን ጊዜ
ቴዲ የሚለውን ሰምቼ  Aስተያየት  Eሰጣለሁ  Eንጅ  Aሁን በቴዲ ላይ ምንም የተለየ
ስሜት የለኝም።
ዘሐበሻ፦ ቴዲ  Aሁን  Eንደሚወራው ሆኖ ቢገኝ ወይም ወያኔን ቢደግፍ ይፈታ  Eያልክ
ሰልፍ የወጣኸውና ስታስተባብር የነበረው ነገር Aይቆጭህም?
ታማኝ፦ ማንም ሰው የራሱ የሆነ  Aቋም መውሰድ ይችላል። ቴዲም የራሱን  Aቋም
መያዝ ይችላል። ቴዲ ዛሬ መጥቶ  Aዎ በመኪና ገጭቸ ሰው ገድያለሁ ቢለኝ  Eንኳን
Eኔ  Aልቀበለውም። ምክንያቱም  Eኔ ሰልፍ የወጣሁትና ይፈታ ብዬ ስጮህ የነበረው
የቀረበውን ማስረጃና  Aጠቃላዩን ሁኔታ  Aይቼ ነው። ወያኔዎች ጃ ያስተሰርያል
የሚለውን ዘፈን ስላልወደዱት ለበቀል Eስር ቤት Eንዳስገቡት የታወቀ ነው። ለዛም ነው
ሰው ገደለ ብለው ከAመት ከ6  ወር በኋላ ክስ የመሰረቱበት። ዳኛውን ስንመለከትም
Eነርሱ የሚፈለጉት በመሆኑ ታሞ  Eንኳን ቢሆን ቴዲ ላይ  Eንዲፈርድበት  Eስከሚድን
በEስር  Eያንገላቱ  Aቆይተውታል። ታዲያ ዛሬ ቴዲ የበቀል  Aይደለም፤ የፍቅር ነው
ቢለኝ  Eንኳ  Eኔ ግፍ ነው የተፈጸመበት ብዬ ነው የማምነው። ገድለሃል ብለው
ያቀረቡበት ማስረጃም ቢሆን  Eርሱ  Aዲስ  Aበባ የገባበት ቀንና ልጁ የሞተበት ቀን
የተለያየ በመሆኑ ማስረጃው ልጁን ንጹህ  Eንደሆነ ስላሳመነኝ ነው ሰልፍ የወጣሁት።
ሰልፍ የወጣሁትም ልክ  Eንደማንኛውም  Iትዮጵያዊ የልጁ ሰብAዊ መብት ተጥሷልና
ሰብAዊ መብቱ Eንዲከበር ነበር። ለቴዲ ትናንት ሰልፍ ስንወጣለት የነበረው Eንደ Aንድ
Iትዮጵያዊ ሰብAዊ መብቱ ተገፏል ብለን  Eንጂ ዛሬ ከEስር ሲፈታ  Eንዲከተለን
Aይደለም። ሰልፍ ወጥተልንሃልና ዛሬ  Eኛን ተከተል፣ መንግስትን ተቃወም ማለት
Aንችልም። ሁሉንም መወሰን የሚችለው ራሱ ነው። ፈርቻለሁ  Eንኳ ቢል የርሱ
መብት ነው። ስለዚህ ሰልፉ ውለታ Eንዲመልስ Aልነበረም።
ዘሐበሻ፦ ቴዲ በሕዝብ ዘንድ Eንደተወደደ Eንዲቆይ ያንተ ምክር ምንድን ነው?
ታማኝ፦ ቴዲ Aፍሮ የሕዝብ ልጅ ነው። ሕዝብ የወደደው Aርቲስት Eንደመሆኑ መጠን
ሕዝቡን የሚያስቀይም ነገር ማድረግ  Eንደሌለበት የሚያውቅ ይመስለኛል። ልጁ
Aርቲስት በመሆኑ ሕዝቡን ማሳዘን  Aይገባውም።  Aሁንም ሕዝብን  Eንደያዘ መቀጠል
ይኖርበታል።
ይህ በEንዲህ  Eንዳለ  ‘ከቴዲ  Aፍሮ ጋር ካለው ወሬ በተጨማሪ በቅርቡ ግንቦት 7
በሂዩስተን ቴክሳስና  Oሃዮ ላይ በጠራው ስብሰባ ላይ ተጋባዥ ሆነህ ተገኝተህ ንግግር
በማድረግህ ሰዎች ታማኝ የግንቦት 7 Aባል ሆነ ማለት ነው ወይ? Eያሉ ነው” ስንል
ጠይቀነው ነበር።  “ሰው  Eንዴት  Eንደሚያስብ ይገርመኛል” ሲል  Aስተያየቱን መስጠት
የጀመረው ታማኝ  “የተበተነው ፍላየር የሚለው ተገባዥ ተናጋሪ ነው የሚለው።
ተጋባዥ የሚለው ደግሞ መድረኩ የግንቦት 7 መሆኑን ያሳያል። ስለዚህ ሰው ይህን
ማገናዘብ ይኖርበታል።  Eኔ የማንም የፖለቲካ ድርጅት  Aባል  Aይደለሁም። ሆኖም ግንወያኔን የሚቃወሙ ድርጅቶች ሁሉ በመድረካቸው ላይ ከጋበዙኝ ወያኔን የሚያጋልጡ
ንግግሮችን ከማሰማት ወደኋላ  Aልልም። ለምሳሌ  Aዲስ  Aበባ የመምህራን ማህበር
ስበሰባ ጠርቶ  Eዛ ስብሰባ ላይ ተገኝቼ ንግግር ሳደርግ  Eኔ መምህር ሆኜ ነው ወይ?
‘የAድዋ ድል 100ኛ ዓመት  Aዲስ  Aበባ ላይ ሳይሆን  Aድዋ ከተማ ላይ ነው መከበር
ያለበት ያለውን ወያኔን በሚቃወመው ሰልፍ ላይ ተገኝቼ ስናገር የነበረው የAድዋ ታጋይ
ሆኜ Aልነበረም። ታምራት ላይኔ በተገኘበት በAዲስ Aበባ ስታዲየም ዝግጅት ላይ ወያኔን
በወያኔ መድረክ ስቃወም ወያኔ ሆኜ  Aይደለም።፡በቴክሳስም የሆነው ይሄ ነው። የሰው
ልጅ በተገኘበት መድረክ ሳይሆን በመድረኩ ላይ ባደረገው ንግግር ነው መለካት ያለበት።
Eኔ  Eስካሁንም የማንም  Aባል  Aይደለሁም። የግንቦት 7 Aባል መሆን  Aሳፍሮኝ
Aይደለም፤  Eንደውም ያኮራል።  Eኔ ለነጻነት ነው የምታገለው። ለEኔ ለመታገል  Eኔ
Eበቃለሁ። ….Eነዚህ ሰዎች (IህAዴጎችን)  ገና  Aዲስ  Aበባ ሳይገቡ ጀምሮ የሬድዮ
ዝግጅታቸውን  Aድምጬ፤ ፕሮግራማቸውን  Aውቄ  Aካሄዳቸው ትክክል  Aይደለም ሃገር
የሚያጠፋ ነው ብዬ ስቃወም የነበረው። የዛን ጊዜ  Eኔ ስቃወም ዛሬ ተቃዋሚ የሆኑት
Aብዛኞቹ Eስኪ ጊዜ ሰጥተን Eንያቸው ሲሉ የነበሩ ናቸው። Aንዳንዶቹ Eንደውም ወያኔ
ሲገባ የሚኒስተርነት ቦታም የነበራቸው ናቸው። ግን ዛሬ  Eነርሱም ወያኔን ሃገር
የሚያጠፋ ፖሊሲ Eንዳለው ተገንዝበው Eየተቃወሙት ነው። ታማኝ በግንቦት 7 ስብሰባ
ላይ ተገኝቶ ንግግር ስላደረገ Aባል ሆኗል ማለት Aይደለም።” ብሏል።
ዘሐበሻ፦  Aንተ በግልህ ከምትቃወም በፓርቲ ውስጥ ታቅፈህ በቡድን ብትታገል
Aይሻልም ወይ?” በሚል ላቀረብንለት ጥያቄ
ታማኝ፦ በፓርቲ ውስጥ ሆኖ መታግል ውጤት  Eንዳለው  Aምናለሁ። ግን  Eኔ በፓርቲ
ውስጥ የማልታቀፈው በነጻነት ለመታገል Eንዲመቸኝ ብዬ ነው። ይህን ስል ድርጅቶችን
መኮነኔ Aይደለም። ታማኝን ሆኜ በታማኝነት መታገል ነው የምፈልገው” ብሏል።
ታማኝ በተለይ ለIትዮጵያ ሕዝብ በAሁኑ ወቅት የምናገረው መልEክት  Aለኝ በማለት
መልEክቱን  Aስተላልፏል። “Eኛ  Iትዮጵያውያን የማንም  Aሽከር  Aይደለንም፤ ግለሰብን
መከተል ሳይሆን ፕሪንስፕልን መከተል ይኖርብናል ሁላችንም ግለሰብን ሳይሆን ትግሉን
መከተል ይኖርብናል”  የሚለው ታማኝ ግለሰቦች ባፈነገጡ ቁጥር  Aብሮ ማፈንገጥ
Aይገባም። ሁሉም ለራሱ ነጻነት ራሱ ነው መታገል ያለበት”  ሲል መልEክቱን
Aጠቃሏል።
በሌላ በኩል ታማኝን በጥበብ ሕይወቱ ዙሪያም ትንሽ  Aናግረነው ነበር።  “ምን  Aዲስ
ነገር ይዘህ ለሕዝብ ልትቀርብ ነው?”  ላልነው ጥያቄ ታማኝ  “የባለፈውን ስራዬን
ካቀረብኩት ዘግየት  Eንዳልኩ ይሰማኛል። ትኩረቴ በነጻነት ትግሉ ላይ  Eንጂ በጥበቡ
ዙሪያ  Aልነበረም። ምክንያቱም መልካም  Aስተዳደር  Iትዮጵያ ውስጥ ሲመጣ  Eኛም
ስራችንን በነጻነት  Eንሰራለን ብዬ ስለማምን ነው ለትግሉ ቅድሚያውን የሰጠሁት።
Eናም ለቤተሰቤም ሆነ ለጥበቡ ትልቅ ቦታ  Aልሰጠሁትም። ግን በተለያዩ ሃገራት
Eየዞርኩ ስራዎችን  Eያቀረብኩኝ ነው።  2ኛውን ስራዬን በቅርቡ ለሕዝብ  Eንደማደርስ
ተስፋ Aለኝ።” ብሏል።
በAሜሪካን ሃገር የተቋቋመው የIትዮጵያ ቴሌቭዥን ኔትወርክ ለምን ተዘጋ?  ስንል
ለጠየቅነው ጥያቄ ታማኝ ይህ የቴሌቭዥን ድርጅት የተቋቋመው  Aንዳንድ ሰዎችመኖሪያ ቤታቸውን ለባንክ  Aስይዘው ባገኙት ገንዘብ ጭምር መሆኑን ጠቅሶ፤ ሕዝቡ
ግን ለቻናሉ 10  ብር በመክፈል ለመግዛት ባለመቻሉ ሊዘጋ  Eንደቻለ ጠቁሟል።
“ህልማችን ትልቅ ነበር። ሚዲያ በማንኛውም ሃገር ሕዝብን ለማሳወቅና ለማስተማር
ትልቅ ድርሻ Aለው። ስፓኒሾቹም ቻይናዎቹም በቋንቋቸው የቴሌቭዥን ቻናል Aላቸው።
Eኛም  Iትዮጵያውያን ይህ ይኑረን ብለን ነበር የተነሳነውና ያቋቋምነው። ግን
Eንዳሰብነው  Aልሆነም።”  የሚለው ታማኝ በቅርቡ ቴሌቭዥኑን  Eንደገና ለሕዝቡ
የሚደርስበትን መንገድ ለማመቻቸት Eንቅስቃሴዎች Eንዳሉ ተናግሯል።

No comments:

Post a Comment