The Dictator film banned in Ethiopia
Ethiopia has refused to show the new satirical comedy “The Dictator”. Read the news in Amharic
‹‹ዘ ዲክታተር›› የተሰኘው ፊል Posted by admin on June 9,
ም ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይታይ ታገደአውራምባ ታይምስ (አዲስ አበባ) – በቅርቡ ለእይታ የበቃውና በመላው አለም አድናቆትን ያተረፈው ‹‹ዘ -ዲክታተር›› ፊልም፤ አዲስ አበባ ውስጥ ኤድናሞል ተብሎ በሚታወቀው ሲኒማ ለእይታ በቀረበ በጥቂት ቀናት ውስጥ በመንግስት ትዕዛዝ እንዲታገድ መደረጉን የአውራምባ ታይምስ መንጮች ገለጹ፡፡
sacha-baron-cohen-the-dictator
በታዋቂው ሳቻ ባሮን ኮኸን ድርሰትና መሪ ተዋናይነት የተሰራውና በላሪ ቻርለስ ዳይሬክት የተደረገው ‹‹ዘ ዲክታተር›› ፊልም በሰሜን አፍሪካ ውስጥ የሚገኝ እራሱን አድሚራል ጄነራል አላዲን ብሎ የሚጠራ አንድ አምባገነን፣ ዴሞክራሲ ወደዚያች አገር እንዳይመጣ እንዴት ሌተቀን እንደሚተጋ የሚያሳይ ኮሜዲ ፊልም ነው፡፡ ለቀድሞው የሰሜን ኮሪያ አምባገነን መሪ ኪም ጆንግ ኢል መታሰቢያ የሚል ስላቃዊ ማስታወሻ የሰፈረበት ይህ ፊልም በጥቂት ሳምንታት ውስጥ በሚሊዮኖች አድናቆት እንደተቸረው ፊልሙን ከሚያከፋፍለው ፓራማውንት ፒክቸርስ የተገኘ መረጃ ያሳያል፡ ፡ የራሴን አሳብ ላክልበት፤ልማታዊው የወያኔው ጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁ በራሱ ሬዲዮ ፕሮግራም እንዳ ወራው ፊልሙ ብዙ ክስ ስላለበት ለጊዜው ታግዷል አለን።ግን እኔን የሚገርመኝ ቢታይ ነበር ለምን ቢባ ል እነዴት ዲክታተር ባለበት የዲክታተር ፊልም ሊታይ ይችላል መለስ ዜናዌ ህዝቡን እንዳያወራ ፦እንዳ ይሰበሰብ፦ እንዳይጽፍ፦ባጠቃላይ መብቱን ገፎ ባለበት ጊዜ እነ ሰይፉ ሊነግሩን ወይም ሊያታልሉን ሲሞክሩ በእውነት በተከፈተ አፍ ባዶ ጭቅላት ይታያል ልበል እና ላቁም
No comments:
Post a Comment